..ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው...
🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ
🌑 መስቀል
🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ👉 አኖሩ)
🌑 ዓለት (ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ)
🌑 የላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት በአፄ ላሊበላ ዘመን አለት(ድንጋይ)ተፈልፍለው የተሠሩ
🌑 የንጉሥ ላሊበላ የልደት ቀን (በጊታቸን የልደት ቀን ተወለዱ)
🌑 የፀሐይ ግርዶሽ
🌑 የኢትዮጵያ ዓመት ፪ሺ፲፪ ዓ.ም
🌑 የማያዎች የቀን መቁጠሪያ 2012 ዓ.ም
ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ የሆነ ዘመን ላይ ነን። ግን እያየን ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ (አሕዛብ፣ መናፍቃን፣ ግብረ-ሰዶማውያኑ፣ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድና የፈረንሳዩ ኢማኑኤል(አማኑኤል የሚል ስም ይዟል)ለላሊበላ የተለየ ትኩረት መስጠታቸው?
የፀሐይ ግርዶሹ የተከሰተበት ዕለት ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ገዳይ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የላሊበላን ልጅ ጄነራል አሳምነውንና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን ጄነራሎችን ለመግደል ከተዘጋጀበት ዕለት ጋር ተገጣጥሟል። ዘንድሮ ግን ጥይት ሳይተኩስ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ገድሎ ለመጨረስ ወስኗል። "በኮሮና ሞተ" ለሚባለው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሞት የግራኝ ዐቢይ አሕመድ እጅ አለበት።
|
Blogger Comment
Facebook Comment