ያው እንግዲህ፤ የምዕራቡ ዓለም የጀግኖቿን ኃውልት በማፈራረስ ላይ ነች። የኮሙኒስት አብዮት ዋዜማ ዋዜማ ይሸታል ፥ አብዮት ደግሞ ልጆቿን እንዲህ ነው ቀስ በቀስ የምትበላው።
አዎ! የኦሮሞ አመጽ የምዕራቡን ውድቀት እያስከተለ ነው። ይህ ገና ጅምሩ ነው።+ እጁ ምናልባት የመሰሪውና የሲአትል ከተማ ነዋሪው ቢል ጌትስ የክትባት እጅ ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም፤ አሜሪካ ዋ! እጅሽን ከኢትዮጵያ ላይ አንሺ፤ አብዮትን አንሺው! ኢትዮጵያ ሆይ! አውሬው እንዳይከትብሽ የአኖሌን እጅ ቶሎ ቁረጪው!
Blogger Comment
Facebook Comment