ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ይህ ተንቀሳቃሽ ምስል ውድምጽ “Antifa” የተሰኙት የአሜሪካ ፋሺስቶች (ቄሮዎች) የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማ የያዘውን ሰው ሲያጠቁት ያሳያል።
በኢትዮጵያም መንግስታዊ ድጋፍ ያላቸው ቄሮ የተሰኙት የአሜሪካ-ሚነሶታ ቅጥረኞች ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እየገደሉ፣ አብያተ ክርስቲያናትን እያቃጠሉ፣ ተማሪዎችን እያገቱ፣ የድሆችን መኖሪያዎች እያፈረሱ፣ እናቶችን እያፈናቀሉ፣ የኢትዮጵያን ሰንደቅ እየቀደዱ፣ የቅዱሳን ስዕሎችን እያረከሱ፤ እኛ ሰነፎቹ እጃችንን እና እግራችንን አጣጥፈን ቁጭ በማለት ለአንድም የተቃውሞ ሰልፍ እንኳን አልወጣንም፤ በአሜሪካ ግን አንድ ዜጋ ስለተገደለ ሰው ስራውን እየተወ ከተሞችን በማናወጥ ላይ ይገኛል፤ ያውም በዘመነ ኮሮና።
እግዚአብሔር ግን ዝም አይልም!
አስገራሚው ነገር አሁን በአሜሪካና በመላው ዓለም ተቀስቅሶ የሚታየው የአመጽና የሥርዓተ-አልበኝነት ዘመቻ ሚነሶታ/ሚኒ ሶማሊያ በተሰኘው የሰሜን አሜሪካ ግዛት የጀመረ መሆኑ ነው። ይህ ግዛት እንደሚታወቀው የብዙ ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች መናኽሪያ ነው። “ጃዋር መሐመድ”፣ ሶማሌዋ “ኢልሃን ኦማር” ፣ አተርኒይ ጀነራሉ/ጠቅላይ አቃቤ ሕግ “ኪት ኤሊሰን” ወዘተ ሁሉም ለሚነሶታ ግዛትና ለመላዋ አሜሪካ መቅሰፍቱን፣ ባርነቱንና ሞቱን እያመጡ ያሉ አሕዛብ ናቸው። እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድና ለማ መገርሳ ወደ አሜሪካ ሲሄዱ ሚነሶታን ተሳልመው ነው የሚመለሱት። ሁሉም በባራክ ሁሴን ኦባማ እና በወስላታው ባለ ኃብት በጆርጅ ሶሮስ የሚደገፉ ስጋውያን ፍጥረታት ናቸው።
ለማታለያ “ኩሽ” እያለ የላቲን ቋንቋ ፊደላትን የመረጠው የኦሮሞው እንቅስቃሴ ፀረ-ጥቁር እና ፀረ-አፍሪቃዊ የሆነ የአፍሪቃን አኩሪ የሃይማኖት፣ የባህልና የቋንቋ ሥልጣኔ ለማጥፋት የተነሳ ነጮች የፈጠሩት እንቅስቃሴ መሆኑን አሜሪካ ያለን ኢትዮጵያውያን ለጥቁር አሜሪካውያን ማስተማር ይኖርብናል። ተግባር የሚጠየቅበት ወቅት ነው፤ ይህ ደግሞ እያንዳንዳችን ልንገለገልበት የምንችለው ትልቅ መሣሪያ ነው። ሚነሶታ ያሉትን ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ጥቁሮቹ እንዲያገሏቸውና እንዲፋለሟቸው መደረግ አለበት። ለእነዚህ ከሃዲዎች፡ ሌላ መንገድ የለም፡ መዋረድና መንበርከክ ይኖርባቸዋል።
ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነው የአውሬው ሤራ የተጠነሰሰው በሚነሶታ እና ቨርጂኒያ ግዛቶች ነው። ፒኮኳን ከዚያ ነው ያመጧት።
Blogger Comment
Facebook Comment