አውሬው ያረቀቀው የኢትዮጵያ “ሕገ መንግስት” የአሜሪካን ውድቀት እያስከተለ ነው

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ጥቁር አሜሪካዋን እና የተዋሕ አባት ያሉንን እናንጻጽረው፦

ጥቁር አሜሪካዊቷ ሌስሊ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት ይቃጠል!” ስትል ስጋውያኑ ነጭ ዘረኞች ከዳር እስከ ዳር ተንጫጩ ፥ አባ ደግሞ “ሕገ መንግስቱ ክሰማይ አልወረደም፤ ተንኮለኞች አርቅቀው ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሰጡት ነው ፥ ድርድርም፣ ትርጓሜም ሐተታም አያስፈልጉም ፥ ይሄ ሕገ መንግስት ኢትዮጵይን እያፈረሳት ነው!” ሲሉ ስጋውያኑ የኦነግ እና ህወሓት ከሃዲዎች ይንጫጫሉ። አይገርምምን?! በእውነት ጎበዝ የሆነ የመገናኛ ብዙሃን ድርጅት ስለ እኅተ ማርያም የሆነውን ያለሆነውን ከመቀበጣጠር እኝህን ድንቅ የተዋሕዶ አባት ፈልጎ ቃለ መጠይቅ ማድረግ መቻል ነበረበት።

ሕገ መንግስት አርቅቀው የሰጡን እንግሊዝ-አሜሪካኖች የራሳቸው ሕገ መንግስት ለጥያቄ እየቀረበ ነው።

ሊስሊ ጆንስ – ዝነኛዋ የሴቶች ቅርጫት ኳስ ተጫዋች ሰምኑን የተፈጠረውን የዘር ግጭት በማስመልከት ጥቁሮችን እየበደለ ያለው ሥር ዓቱን የፈጠረው ሕገ መንግስት ነው፤ ስለዚህ "የጥቁሮች ኑሮ እንዲሻሻል ካስፈለገ “የአሜሪካ ሕገ መንግስት መቃጠል አለበትትላለች። ብዙዎች ይህ እየተጋሩት ነው።

ይህን ሃሳብ ወለም ዘለም ሳይሉ በአሳማኝ መልክ ደግመው ደጋግመው ማቅረብና ተገቢ ለሆነው አመጽ መነሳሳት የሚገባቸው መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸው። ምክኒያቱም ከጥቁር አሜሪካውያን ይበልጥ ግፍና ሰቆቃ እየደረሰባቸው ያሉት መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ናቸውና።

ላለፉት 150 ዓመታት በኢትዮጵያ የሰፈነው ሥርዓት ኢትዮጵያውያንን ሳይሆን ስጋውያኑን የኢትዮጵያን ጠላቶች ብቻ ነው የጠቀመው። በእነዚህ ሦስት ትውልዶች መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ለሃገራቸው፣ ለሃይማኖታቸውና በስጋዊ ባርነት ውስጥ ላሉት ደቡብ ኢትዮጵያውያን ነፃነት ሲሉ ሲራቡ፣ ሲጠሙ፣ ሶሰደዱማ ደማቸውን ሲያፈሱ ቆይተዋል። ዛሬም እንደዚሁ ነው። በሌላ በኩል ግን ሥልጣኑን የያዙት ስጋውያን የመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች ለአዛብ(ኤዶማውያን እስማኤላውያን)የስጋ ማንነትና ምንነት እራሳቸውን አሳልፈው በመስጠታቸው፡ ከአፄ ምኒሊክ እስከ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ያለው ትውልድ የፈጠራቸው ሥርዓቶች ሁሉ ሐጋራውያኑን ብቻ እንዲያገለግሉና እንዲጠቅሙ ተደርገዋል።

እስኪ ይታየን፤ መንፈሳውያኑ የሳራ ልጆች እየተራቡ፣ እየተሰደዱና እየሞቱ ቁጥራቸው ሲመነምን ፥ ስጋውያኑ የሐጋር ልጆች ግን መንፈሳውያኑ ያመረቱትን እህል እየወጠቁ ከአምስት ሴት ልጆች እየፈለፈሉ እንደ ግራር ተስፋፍተዋል።

ስጋውያኑ የመንፈሳዊቷ የኢትዮጵያ ጠላቶች የፈጠሩት ሥርዓት ሙሉ በሙሉ የሚወገድበት ዘምን ይህ ነው። ይህ መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በቃን!” ብለው የሚነሱበት ዘመን ነውሕገ መንግስቱ ተቀዳዶ የሚጣልበት ዘመን ነው!ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ የማይቆምና ከመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ጋር የማይሰለፍ ዜጋ እንደ አረም ከነስሩ ተነቅሎ የሚጣልበት ዘመን ነው!

በሌላ በኩል፡ ሞትንና ባርነትን ለሃገረ ኢትዮጵያ ያመጣው ስጋዊ የአውሬው መንግስት በጉንፋን የተያዙትን መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን “በኮሮና ተይዘዋልየታማሚው ቁጥር ጨመረ!” እያለ ለመግደል በመዘጋጀት ላይ ነው። ሰው ዳቦ ከመንግስት እንዳይገዛ፤ እራሱ እየጋገረ እንዲበላ፣ ጤፍና ዱቄት እራሱ እንዲያስፈጭ የቤተ ክርስቲያን ወፍጮ እንዲጠቀም ምከሩት። እነዚህ እርኩሶች ጥቃቱን ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየፈጸሙት ያሉት።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment