ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
"ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች"
– አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
"ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት!"
ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሼህ እና የ666እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።
አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ ግራኝ ዐቢይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊን እና የ666እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው?
እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው"ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ-አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም" በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው? ምናለ በአንዷ ሴት በእኅተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት!
የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሼሁን እጅ ይስማል ሌላው የስይጣን ቤት መስጊድ ያሠራል...ጉድ እኮ ነው!
እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666ትነት፣ የመሐመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤"ታታሪ ነህ!" እለዋለሁ።
ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።
"በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአሕዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን?"የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄዎች ናቸው።
ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 50 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ-ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ "ብሔር ብሔረሰቦች" በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ-መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት።
Blogger Comment
Facebook Comment