ጌታ አይወልድም አይወለድም" የሚለውን የቁርአን ሲዖል የሚያስገባ ስድብ በይፋ እንዲቀባጥር ተደርጓል



ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

በዋልታ መስኮተ ትዕይንት የረመዳን ቀጥታ ስርጭት በተላለፈው መርሐግብር ላይ ሼህ አብዱሰላም የተባለው ሰብኪ "እየሱስ ነብይ ነው። ጌታ አይወልድም አይወለድም" የሚለውን  የቁርአን ሲዖል የሚያስገባ ስድብ በይፋ እንዲቀባጥር ተደርጓል። እንግዲህ ይህ ሆን ተብሎና በደንብ ታስቦበት ሁሉም እንዲሰማው መደረጉ ነው።

የአሕዛብ መንግስት ፖሊሶች ቤተ ክርስቲያን ሄደው ሕዝበ ክርስቲያኑን ይሳደባሉ፣ ያንገላታሉ፣ ይገድላሉ ፥ በህዝብ የግብር ገንዘብ የሚደገው መገናኛ ብዙኅን ደግሞ የእስልምና የጥላቻ አስተምህሮ ሰባኪዎች መድረክ ሆኗል።

መሐመዳውያኑ አሕዛብ መንግስታቸው በኩል የሕዝበ ክርስቲያኑን የሙቀት መጠን መለካታቸውና የክርስቶስ ተቃዋሚ አቋማቸውን ለኢትዮጵያውያን ማለማመዳቸው ነው። ይህ በይፋ መውጣቱ ጥሩ ነው፤ ቁርአንን ያላነበቡ ግብዝ ክርስቲያኖች በጆሯቸው መስማት ችለዋል። ከእንግዲህ "አላውቀንም፣ አላየንም፣ አልሰማንም" ማለት አይችሉም። ገና የቁርአን ብዙ አቅለሽላሽ ምዕራፎች ይገለጣሉ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፬]

፩ አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።
፪ እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።
፫ በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።
፬ አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።
፭ በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።
፮ በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤
፯ አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።
፰ ሁልጊዜ በእግዚአብሔር እንከብራለን፥ ስምህንም ለዘላለም እናመሰግናለን።
፱ አሁን ግን ጠላኸን አሳፈርኸንም፥ ከሠራዊታችንም ጋር አትወጣም።
፲ ከጠላቶቻችንም ፊት ወደ ኋላችን መለስኸን፥ የሚጠሉንም ተነጣጠቁን።
፲፩ እንደ በጎች ሊበሉን ሰጠኸን፥ ወደ አሕዛብም በተንኸን።
፲፪ ሕዝብህን ያለ ዋጋ ሰጠህ፥ በመለወጣቸውም ትርፍ የለም።
፲፫ ለጎረቤቶቻችን ስድብ፥ በዙሪያችንም ላሉ መሣቂያና መዘበቻ አደረግኸን።፲፬ በአሕዛብ ዘንድ ምሳሌ፥ በሕዝብም ዘንድ የራስ መንቀሳቀሻ አደረግኸን።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment