ኢትዮጵያዊ ሂትለር ግራኝ ዐቢይ አሕመድ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

በአርመኖች ላይ የዘር ፍጅት በተፈጸመ በ25ዓመት ውስጥ ጭካኙ ናዚ አዶልፍ ሂትለር የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

"ደግሞስ ዛሬ የአርሜንያውያንን መጥፋት የሚናገር ማነው?"

አዶልፍ ሂትለር ወዲያው 6 ሚሊየን አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ ወሰነ።

"Who, after all, speaks today of the annihilation of the Armenians?" Adolf Hitler, August 22, 1939

በተመሳሳይ መልክም ለስላሳ-መሳዩ የኦሮሚያ ሂትለር ግራኝ ሂትዐቢይ አሕመድ ዓሊ፤ "የኢትዮጵያ ሕዝብነገሮችን በቶሎ ይረሳል"(ሾርት ሜሞሪ አለው)ብሎን ነበር።

የአርሜኒያ ዕልቂት (1915 – 2020)

ከ105 ዓመታት በፊት በግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ ሞግዚት በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን አርመን ወገኖቻችን ስልታዊ በሆነ መንገድ ተፈጅተዋል።

አርሜኒያ ቅድስት አርሴማ ለሰማዕትነት የበቃችባት ሀገር ናት።

በዘመነ ኮሮና በመሐመዳውያኑ ወራሪ ቱርኮች የተፈጸመው አሰቃቂው የአርሜኒያ ክርስቲያኖች ዕልቂት ፻፭ኛ/105ኛ ዓመት መታሰቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሳይገኝበት ባለፈው ዓርብ ዕለት ታስቦ ውሏል ይህ በተለይ በዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በቅርብ ሊመለከቱት የሚገባ ታሪካዊ ሂደት ነው።

ከ105 ዓመታት በፊት መሐመዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እግዚኦ! ቱርክ ይህን ጭካኔ የተሞላበትን ታሪኳን ተቀብላ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን እስካሁን ድረስ ፈቃደኛ አይደለችም። ከታሪክ የማይማሩ ሰዎች ስህተታቸውን ይደግማሉ እንዲሉ ሀገራችንን በመክበብ ላይ ያለቸው(ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲ) ቱርክ የኃይማኖት ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በድጋሚ ታካሂዳለች። ለጊዜው በሶሪያ እና ኢራቅ በመለማመድ ላይ ነች፤ ከምዕራባውያኑ እርዳታ ጋር።

አሁን ቱርክ እየተባለች የምትጠራዋ ሀገር፡እግዚአብሔር ለአርመኖች እና ግሪኮች የሰጣቸው ሀገር ናት። ይህች ሀገር ከብዙ ዕልቂት በኋላ በቅርቡ ከወራሪ ቱርኮች ሙሉ በሙሉ ከጸዳች በኋላ ተመልሳ የአርመናውያን እና የግሪኮች ሀገር እንደምትሆን እንደ አባ ፓይሶስ የመሳሰሉ ግሪካውያን የበርሀ አባቶች ተንብየዋል።

በሀገራችንም የእነዚሁ ቱርኮች ወኪሎች ዓይናችን እያየ ተመሳሳይ የዘርና ሃይማኖት መሀሙድ ተግባር እያሳሳቁና እያታለሉ ቀስበቀስ በመካሄድ ላይ ናቸው። እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያውያንን በየቤተ ክርስቲያናቸው ሳይቀር በገደሉ ማግስት፤ "እንደመር፣ ችግኝ እንትከል፣ ቆሻሻ እናጽዳ፣ ፓርክ እንስራ ፣ ፒኮክ እናቁም" እያሉ ልክ በባሌ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በቢኒ ሻንጉል፣ በደብረ ማርቆስ፣ በጅማ፣ በናዝሬት፣ በቡራዮ፣ ለገጣፎ፣ ጌዲኦ፣ ሱሉልታ፣ አጣዬ፣ በአዲስ አበባ፣ በላሊበላ እንደታየው የዘርና ኃይማኖት ማጽዳት ዘመቻውን ተራ በተራ በማካሄድ አሁን የምንገኝበት በጣም አሳዛኝ የሆነ ደረጃ ላይ ለመድረስ በቅተዋል። ሆኗቸዋል። አንድ ዙር ጭፍጨፋና ቃጠሎ ካካሄዱ በኋላ "አልተደመሩም" በማለት በእስር ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያስገቧቸውን ኢትዮጵያውያንን ይለቅቃሉ ፥ በዚህም ሕዝቡ ይረሳሳል፣ ተመልሶ ይተኛል። የሚቀጥለውን ዙር የዘር ማጽዳት ዘመቻ ካካሄዱ በኋላም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዳሉ። አዎ! ለሰብአዊ መብት እንቆማለን የሚሉት የዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና አሕመመገናኛ ብዙኅን ፀጥ ለጥ እንዲሉ ተደርገዋል። ለገዳይ ብዙኅንግራኝ ዐቢይ የኖቤል ሽልማት የሰጡት የሚፈሯቸውን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን እንዲያስወግድላቸው መሆኑን ያው አሁን በደንብ እያየን ነው።

በምዕራባውያኑ በደንብ የተቀነባበረ በቱርኮችና በዓረቦች የተደገፈ የዘርና ሃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ ነው።

የኢትዮጵያን ማንነት በመጤ ኦሮሞና እስላም ማንነት የመቀየር ብሎም ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸውና የኑሮ ዋስትናቸውን በህዝብ ብጥብጥ፣ መከራ፣ ስቃይ እና ዕልቂት ላይ መሠረት ያደረጉት እንደ እነ ኢትመግራኝ ዐቢይ አሕመድ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች የእነ አርሜኒያ እና ሩዋንዳ ታሪክ ለመድገምና ደም ለጠማው አምላካቸው መሰዋዕት ለማቅረብ ጓግተዋል፤ አሁን ኮሮናን እያመሰገኑ የመጨረሻውን ዝግጅታቸውን በማገባደድ ላይ ናቸው።

ኢትዮጵያ በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶ በማይታወቅ መልክ ሊካሄድ ለሚችል የዘርና ሃይማኖት ፍጅት በጣም ተቃርባለች። በመጭዎቹ የክረምት ወራት በሰፊው ሊቀሰቅሱት ያሰቡትን የኮሮና ወረርሽኝ ተገን በማድረግ ከጎረቤት ሀገራት ሳይቀር (በጂቡቲ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኪኒያ እየተዘጋጁ ነው)በተቀነባበረ የወረራ ዘመቻ በቫይረሱ የተዳከመውን ሕዝበ ክርስቲያን ለመጨፍጨፍ አንድ የፊሽካ ትዕዛዝ መስማት ብቻ ነው የቀራቸው። ልክ ከ 500 ዓመታት በፊት ግራኝ አሕመድ ቀዳማዊ ከ"ኦሮሞዎች" ጋር በማበር ያን ሁሉ ዕልቂት እንደፈጸመው።  

ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ወቅት ገና አልመጣም፤ ጊዜው የመከራ መሆኑን እያየነው ነው። አታላዮችን፣ ፌዘኞችና ከሃዲዎችን የሚጠላ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ወገን እጅና እግሩ መንቀሳቀስ በሚችሉበት በዚህ ጊዜ ዛሬውኑ በቃኝ ማለት አለበት፤ እንደገና መታለል የለበትም፤ ዝም ሊልም በጭራሽ አይገባውም፤ በአባቶቹና እናቶቹ፣ በወንድሞቹና በእህቶቹ እንዲሁም በልጆቹ እስካሁን ካየነው የከፋ ጥፋት ሳይደርስ፤ ቅድስት አርሴማን ከሰጠችን አርሜኒያ ፈጥኖ በመማር ጂኒዎቹን አሕግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊንና የጥፋት አጋሮቹን ለመጠራርግ ቶሎ መነሳት አለበት ።

ሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን የተራራ ሕዝቦች፣ አርመኖችና ኢትዮጵያውያን በቅድስት አርሴማ በኩል ያገኙት ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ትስስር የክርስቶስ ተቃዋሚውን ማንነት ለማጋለጥ ይበቁ ዘንድ ነው።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment