ሳይንስ ፡ አዕምሮ ቁጥጥር ፡ ኢ-አማኝነት

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


"የሳይንስ ሊቅ" የተባሉ ዒላማ የክርስትና እምነት በተለይ የኢትዮጵያ ርትዕት ተዋሕዶ ሃይማኖት እንደሆነ ደጋግሜ አውስቸዋለሁ። 

ከዚህች ሃይማኖት ሌላው ከኢ-አማናይ ስለሚመደብ "አክራሪ ሃይማኖተኛ" ሲሉ በየቀኑ የሚያርደውን እስላም ወይም ሂንዱ ማለታቸው አይደለም። አክራሪ ሃይማኖተኛ እንደ ኢትዮጵያ ተዋሕዷውያን ያሉት አማኞች ናቸው። አዎ! ስጋዊው ሰውነታችን ወይም ደማችን በጥንታዊነቱ በምድር ላይ ከቀሩት ጥንታውያን/የአዳም ዘር ከቀረባቸው ሁለት ሕዝቦች መካከል አንዱ ነው። ሌላው በደቡብ አፍሪካና ናሚቢያ የሚገኘው "ሳን" የተባለው ሕዝብ ነው። 

ከመንፈሣዊነት አንጻርም ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከአባታችን ሔኖክ ዘመን ጀምሮ ጥልቅ የሆነ የመንፈሣዊ ፀጋ ተሰጥቶን ያለን ሰዎች ነን።

ስለዚህ አረመኔዎቹ ሊቃውንት በኢትዮጵያውያን ደም እና "የእግዚአብሔር ጂን/ የዘር ቅንጣቸው" ላይ ሙከራ ለማድረግ ብሎም ጥቃት ለመፈጸም በጣም ከፍተኛ የሆነ ሙያዊ የማወቅ ጉጉት ነው ያላቸው። ለዚህም ነው ደጋግሜ "የኢትዮጵያ አባቶች ከሀገራችሁ አትውጡ ፤ ለህክምና ወደ ውጭ አትሂዱ" የምለው። 

እንኳን በእነርሱ በእኛ ላይ እንኳን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ጥቃቶቻውን ይፈጽሙብናል። ይህን ድርጊት እስካልነቃንበትና በክርስቶስ ስምም "ሂዱ!" ብለን እስካላባርነናቸው ድረስ በየጎረቤቱ ያሰማሩት የዲያብሎስ ሠራዊት በእያንዳንዱ ተዋሕዶ ኢትዮጵያዊ ላይ ከሩቅም ከቅርብም ጥቃቱን ከመፈጸም ወደኋላ አይልም። 

በአሁኑ ሰዓት ያለው ቴክኖሎጂ ከምናስበው በላይ በጣም የረቀቀ የመጠቀ ነው። እንግዲህ ከአስራ አምስት ዓመት በፊት ስለ "ጉንፋን ቫይረስ/ኮሮና" ጠቁመውን ነበር ፤ ታዲያ ዛሬ ያዘጋጇቸውን እንደ 5G የማይክሮዌቭ ጨረር አፈንጣቂ የሆኑትን መሣሪያዎች በመጠቀም ይህን የጉንፋን ቫይረስ በአማኞች ዘንድ ለማሰራጨት እየሞከሩ ነው።

ውጤቱ የጠበቁትን ያህል ባይሆንም የማይጠነቀቁትና ስለጉዳዩ ብዙ እውቅና የሌላቸው ሰዎች፤ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ የዚህ ሙከራ ሰለባ ሲሆኑ ሁላችንም እያየነው ነው። አዎ! በሀገር ቤትም በውጭም። በየማኅበረሰባዊ ኅዋ ሠሌዳዎች ወገናችን ዋና ጠላቱ በሆኑትና "ሊቃውንት" በተባሉት በእነዚህ የሉሲፈር ደቀ መዛሙርት ላይ አንድ ሆኖ እንደመነሳት ጠላት በሰጠው ማንነት እርስበርሱ እንዲበላላ፣ ዛሬ የያዘውን አቋም ነገር ሲለውጥ ፣ ዛሬ የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ተቃዋሚ ፣ ነገ ደጋፊ ፣ ዛሬ ተዋሕዶ ነገ ጴንጤና ኢ-አማናይ እንዲሆን እየተደረገ ነው። በተለይ ይህ አቋመ-ቢስነት የዚህ ሙከራ ውጤት እንደሆነ ተደርጎ ሊቆጠር ይገባል።

የአሜሪካ፣ የፈረንሳይ፣ የጀርምን፣ የብሪታኒያ፣ የሩሲያ እና የሌሎችም ኤምባሲዎች እንጦጦ ተራራ ሥር በጫካ የተሸፈኑ ታላላቅ መሬቶችን መያዛቸው ዝም ብሎ ይመስለናልን? ግራኝ አህመድስ "የአንድነት ፓርክ" ብሎ በምኒሊክ ቤተ መንግስት እንዲሁም በጃን ሜዳ መስቀል አደባባይ ባጠቃላይ በታሪካዊዎቹ የአዲስ አበባ የክፍለ ከተማዋዎች ላይ ማተኮሩ ለበጎ ነገር ይመስለናልን?
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment