ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ላለፉት ፳፯ ዓመታት በኢትዮጵያውያን ላይ የተዘራው የዘረኝነት፣ ጥላቻና ክፋት ዘር ፍሬ እያፈራ ነው። ኢትዮጵያውያን ወጣት ሴቶች ለ95 ቀናት ያህል በኦሮሞ ወንዶች ተጠልፈው ጠፍተዋል፤ ይህ “ጀብደኝነት” ያበረታታቸውና የ "ኦሮሞ" የዘረኝነት ቫይረስ የተጣናወጣቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች በቀጥታ በሚተላለፍ የመስኮተ ትዕይንት ስርጭት ላይ“የሴቶች ቀን” የተባለውን ዕለት በማስመለክት ነበር ይህን ከበታችነት ስሜት የፈለቀ መልዕክትያስተላለፉት። የቀደሙት አባቶቻችን “እነዚህ ዘረኞች፣ ገዳዮች፣ ጡት ቆራጮችና ብልት ሰላቢዎች ናቸው” ሲሉን የነበረውን በዚህ በ21ኛው ክፍለ ዘመን እያየነው ነው።
"Identity Crisis –የማንነት ቀውስ” የሚባለው ይህ ነው። የዚህ ሁሉ ድራማ አቀነባባሪ የአጀንዳ ማርሽ ቀያሪው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። "የሰሜን ሰዎችን ሞራል ስበሩባቸው" የሚለውን ሉሲፈራዊ ቀመር ለመጠቀም ቆርጦ ተነስቷል። ለነገሩማ “እኛ ዝሆን ነን እንሠብራለን፣ እንበላለን፣ እንገዛለን ፥ጊዜው የኛ ነው፤ ሰብረናቸዋል!” ብሎህ የለ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ። ምን ያድርጉ? መሪዎችህንና ኢንጂነሮችህን ሲገድሉብህ ጭጭ፣ ሴት ልጆችህን ሲገድሉብህና ሲያግቱብህ ጭጭ፣ እናቶችህን ሲያፈናቅሉብህ ጭጭ፣ ኮንዶሚኒየምህን ሲነጥቁህ ጭጭ፣ ጨቅላዎችህን ሲመርዙብህ ጭጭ፣ ካህናቶችህን ሲያርዱብህ ጭጭ፣ ቤተ ክርስቲያንህ ገብተው በጥይት ሲቆሉህ ጭጭ...ግን ለ27 ዓመታት ይህል ገዝተዋል የተባሉት “ትግሬዎች” መቼ እው ይህን ዓይነት ተግባር ፈጽመው የሚያውቁት? እንግድህ መዝግብ ያገሬ ልጅ፤ ሁሉንም ነገር በደንብ መዝግብ!
Blogger Comment
Facebook Comment