የኦሮሞ ፖሊስ ፴ኛ ዙር ሥልጠና አንድምታ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ግብጽ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል ዙራ እየመጣች ነው።

የኢትዮጵያውያንን አትኩሮት ወደ ግብጽ በመውሰድ ኦሮሚያ የተባለው ክልል ወታደሮችን በጥድፊያ በማሰልጠን ላይ ነው።

በቅርቡ ያቀዱትን የወረራ ዘመቻ በሥራ ላይ ለማዋል ይረዳቸው ዘንድ ቀደም ሲል፣ በአዲስ አበባ ከንቲባቸውን አስቀመጡ፣ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎቹን እንዲሁም እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉትን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ሌሎች ባለሥልጣናትን ገደሏቸው። ከዚህ በተጨማሪ የአባይን ውሃ ለሺህ ዓመታት ይቆጣጠሩ ዘንድ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ኃይል የሚፈልቅባቸውን በጣና ህይቅ ላይ ያሉትን ገዳማት ለማዘጋት እንቦጭ የተባለውን መርዝ ውሃው ላይ ረጩበት።

አሁን ጦራቸውን ለማዝመት ምናልባት "የምርጫውን" ማጽደቂያ ማህተም ብቻ ነው የሚጠባበቁት። ምርጫውን አሸንፈናል ካሉ በኋላ በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ሽፋን የኦሮሚያ ሠራዊት የናዝሬትን፣ ደብረ ዘይትን፣ አዲስ አበባን እና ቤኒሻንጉል-ጉሙዝን ነዋሪዎች እየጨፈጨፈ በመጓዝ የታላቁን ህዳሴ ግድብ በቁጥጥሩ ሥር ያደርጋል። በዚህም፤ ከግድያዎቹ እስክ ልዩ ሃይል ስልጠናው የግራኝ ዐቢይ አሕመድ እና ዶ/ር ደብረጽዮን በደንብ የተቀናጀ እጅ አለበት።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment