ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በሶማሊያ በኩል ወደ ሐረር ገብታለች፤ ሁለት ሚሊየን አርመናውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈችው ሕፃናቱን እንደ ኳስ ወደ ሰማይ በመወርወር ሜንጫው ላይ እየተሰኩ እንዲያልቁ ያደረገችው ይህች ሀገር ሐረር በሚገኙ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ ለማድረግ ጎራዴዎችን፣ ሰይፎችንና ሜንጫዎችን ወደ ሐረርጌ በማጉረፍ ላይ ትገኛለች። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የግራኝ አሕመድ ሞግዚት የነበረችው ቱርክ ዛሬም ከዓረብ አጋሮቿ ጋር ሆና ዳግማዊ ግራኝ አሕመድን አሰማርታብናለች። አብዮት አሕመድ በአስመራ ከሶማሊያው ፕሬዚደንት ጋር የተገናኘበት አንዱ ምክኒያት በሐረርጌ ዲያብሎሳዊ ጂሃድ ላይ ለመመካከር ነው።
አፈሩ ይደመደም ዘንድ አጥናፍ በሚዘልቅ የክብር መስዋእት ጠብ የምትል የደም ዘለላ ትራባለ'ች፤ ት'ጠማለችም፡፡ ተናፍቃ ጠብ ስትል አፈሩን ስታረጥበው ተለንቁጦ በሚሰራ የቃልኪዳን መአዛ የሚፈጠር ነፍስ ነው የኢትዮጵያ ዘር፡፡ ስጋ ብቻ አይደለም፡፡ በቀለም ግምዶሽ በኖህ የሐረግ መስመር የተፈተለ ነው የሀገሬ ሰንደቅ!
Blogger Comment
Facebook Comment