ኮሮና ቫይረስ አስቀድሞ የተነበየ ፊልም


ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ አውታር - Ethiopia Awtar ምስል

ሰላቢ እጆች ሉሲፈራውያን የፍየል አምላኪዎች ፡ በሰው ልጅ ላይ ያላቸው ድብቅ የጥፋትሤራ ፡ በተለያዮ መንገዶች ማለትም ፊልም፣ ሙዚቃና መጻሕፍት በመሳሰሉ መንገዶች አስቀድመው ፍንጭ ይሠጣሉ ።

እ.ጎ.አ 2011 ዓ/ም በሀገረ አሜሪካ "CONTAGION" በሚል ርዕስ ለዕይታ የበቃው ፊልም ስለ ተላላፊ በሽታ ይተርካል ። ይህ በሽታ አሁን በመላው ዓለም በመሰራጨት ከሚገኝው ኮሮና ቫይረስ በሽታ ጋር አንድ ዓይነት ነው ። አስገራሚው ነገር በፊልሙ የበሽታው መነሻ የለሊት ወፍ መሆንዋ ይታያል ። ይህ ደግሞ አሁን ከተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በሽታ መነሻ ጋር አንድ ዓይነት ነው ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment