ከእነ አብርሃ እና አጽብሃ ዘመን ጀምሮ በመንግስት ደረጃ (ሕዝቡን አይወክልም)የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት የሆነችው ፋርስ/ ኢራን በተለያዩ መቅሰፍቶች ስትመታ ቆይታለች። ከሀገራችን ነገሥታት በኃይሉም ሆነ በሃይማኖታዊ ቅድስናው ዋና የነበረው ንጉሥ ካሌብ በሀገረ ናግራን(ያሁና የመን)”ጌታዬ ሆይ! የክርስቲያኖችን ደም እመልስ ዘንድ እርዳኝ፣ እኔ በጦሬ ብዛት አልመካም፣ እኔ ተሸንፌ ክርስትና ከሚናቅ እዚሁ ግደለኝ" ብሎ በመጸለይ በእግዚአብሔር እርዳታ ክርስቲያን ወገኖቻችንን ከጨካኙ ንጉሥ ፊንሐስ ነፃ አወጣቸው። ብዙም ሳይቆይ አላርፍ ያለችው ፋርስ ወገኖቻችንን በማጥቃት የመንን ከኢትዮጵያ በመንጠቋ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የእስልምና መቅሰፍት ተልኮባት አሁን ኢራን የተባለች እስላማዊት ሀገር ልትሆን በቅታለች። እስልምና ለመቅሰፍት ነው የሚላከውና!
በቅርብ ጊዜ እንኳን፡ የኦጋዴን ጦርነት እየተባለ በሚታወቀው የ1969/1970 ዓ.ም የኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት ወቅት፡ በመጨረሻው ንጉስ ሼህ መሐመድ ሬዛ ፓሕላቪ ስትመራ የነበረችው ኢራን የሶማሊያውን ፕሬዚደንት ሲያድ ባሬን በመደገፍ የጦር መሳሪያዎችንና ተዋጊዎችን ወደ ሶማሊያ በመላክ ሶማሊያ ኢትዮጵያን እንድትወርር ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክታ ነበር። ይህንም ተከትሎ ኢራን ሌላ መቅሰፍት መጥቶባት አያቶላ ኮሜኒ የተባለ አክራሪ እስላም ሼህ መሐመድ ሬዛ ፓሕላቪን ከሥልጣን አስወግዶ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀችውን አስከፊዋን የኢራን ኢስላማዊት ሬፓብሊክን መሠረተ።
የኢራን እስላማዊት ሬፓብሊክ በዚህ ዘመንም ኢትዮጵያን ከመተናኮል አልተቆጠበችም። ዛሬም በሶማሊያ፣ በጂቡቲ፣ በሱዳንና በኤርትራ በኩል በመግባትና ከእነ ቱርክና ኳታር ጋርም በማበር የኢትዮጵያ ጠላት ለሆነው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ አሊ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ድጋፍ ለመስጠት ስትሞክር ትታያለች። የሐሰተኛው ነብይ መሐመድ አማችና አራተኛው ከሊፋ አሊ ቢን አቢ ጣሊብ የሺያ እስልምና መስራች መሆኑን እናገናዝበው።
እነዚህ ኢትዮጵያን ለዘመናት የሚተናኮሏት ሀገራትና ሕዝቦች፤ ሱኒ ሆኑ ሺያ፣ ሱፊ ሆኑ አህማዲያ ሁሉም የሀገራችንና እግዚአብሔር አምላኳ ጠላቶች ናቸው። እግዚአብሔርን እና ሕዝቡን መፈታተናቸውንና መተናኮላቸውን እስካላቆሙና ክርስቶስን እስካልተቀበሉ ድረስ የኮሮና ቫይረስ አይደለም እሳት እንደሚወርድባቸው ከወዲሁ ይወቁት። ኢራን የኮሮና ቫይረስ የደረሰባት ተጨማሪ ሀገር ሆናለች።
Blogger Comment
Facebook Comment