ቻይና እና አፍሪካ


አሕዛብ በሀገራችን ሥልጣኑን መቆጣጠራቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ አለማቋረጡና ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሐኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ሆነው የመገናኛ ብዙኅን አትኩሮት ማግኘታቸው ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። እነዚህ ርኩሶች የሕዝብ ቁጥር የመቀነሱን ህልማቸውን እስካላሟሉ ድረስ አይተኙልንም። እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን ያነሰ አሻንጉሊት ሕዝብ ብቻ እንዲኖርባት ነው የሚፈቀድላት።
ለማንኛውም ከክትባት ራቁ፣ በተለይ ልጆቻችሁን በጭራሽ አታስከትቡ!
ይፋ ያልሆነ ዜና እንደሚጠቁመን እስከ መቶ ሺህ ቻይናውያን በኮሮና ወረርሽኝ እንደሞቱ ነው። በዓለም ከፍተኛውን የሕዝብ ቁጥር የያዘችውን ቻይናን ለዚህ ዘመን አዘጋጅተዋታል። ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን ቻይናን ከሶቪየት ህብረት ለመነጠልና በራሳቸው የአንድ ዓለም ርዕዮት ዓለም ቀንበር እንድትገባ በ1980ቹ ዓመታት ብዙ የኢኮኖሚ ድጎማዎችን አድርገውላታል፤ ሆንግ ኮንግንም መልሰውላታል። አምላክ-የለሿ ቻይና ልክ እንደ ጃፓንና ኮሪያ ባጭር ጊዜ ውስጥ የመላው ዓለም ፋብሪካ ለመሆን እንድትበቃም ረድተዋታል።
ቻይና በቂ ገንዘብ ማካባት ስትጀምርና ስትበለጽግ ለአሜሪካና ምዕራብ አውሮፓ ሳይቀር በገንዘብና ምጣኔ ሃብት ቀውስ ጊዜ የገንዘብ ብድር እንድተሰጣቸው፣ ትርፍ ኩባንያዎቿንና ሠራተኞቿንም ወደ አፍሪቃ እንድትልክ ፈቅደውላታል/አዘጋጅተዋታል። በአፍሪካ የቻይናውያን ቁጥር በይፋ አንድ ሚሊየን እንደሚጠጋ ተነግሯል፤ ምናልባት ግን አምስት ሚሊየን ቻይናውያን አፍሪካ ሊገኙ እንደሚችሉ ይገመታል። ወደ እያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር አስር ቻይናውያንን ቢልኩ በአንድ ወር ውስጥ አፍሪቃ ከአፍሪካውያን ትጸዳለች።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment