በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱሬ፣ ሲገዞ፣ “ለዘንባራ” እና ሆዶ ቀበሌዎች ዓርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ከሰማይ እሳት ወረደ




በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱሬ፣ ሲገዞ፣ “ለዘንባራ” እና ሆዶ ቀበሌዎች ዓርብ ለቅዳሜ አጥቢያ ከሰማይ ወረደ በተባለ እሳት ሰላሳ በላይ የሳር ቤቶች የተቃጠሉ ሲሆን ስድስት ከብቶች እና የጢርፍ ክምርም የጉዳቱ ሰለባ ሆኗል።

የእሳቱ መንስዔ በግልጽ ባይታወቅም የአካባቢው ኅብረተሰብ በተመሳሳይ ሰዓት ከሰማይ ወርዶ ጉዳት እንዳደረስ እና ተፍጥሯዊ ነው ብለዋል።

ዘነበ – ለዘንባራ – ተቤራ

ይህ አካባቢ የተጠለፉት እህቶቻችን አሳዛኝ ጉዳይ የተፈጸመበት አካባቢ ነው፤ ለጅማ ቅርብ ነው፤ አጋቻቸው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ “ሰበርናቸው/የተሰረቁት ሃያ አበቦች (ልጃገርድ ተማሪዎችን በማለት እንደለመደው መሳለቁ ይሆናል)”ትናንታና ወደ ጂሃድ ጅማ በማምራት የድል አቀባበል እንዲደረግለት አዘጋጅቶ ነበር። ነገ ደግሞ ዓረብ ሞግዚቶቹ ፊት ለመምበርከክ ወደ ጂሃድ ዓረቢያ ያመራል።



“የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ስለነደደች የዚያን ስፍራ ስም “ተቤራ” ብሎ ጠራው”

[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፩,፥፩፡፫]

“ሕዝቡም ክፉ ሆነው በእግዚአብሔር ላይ አጕረመረሙ፤ እግዚአብሔርም ሰምቶ ተቈጣ፤ የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ነደደች፥ የሰፈሩንም ዳር በላች። ሕዝቡም ወደ ሙሴ ጮኹ፤ ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፥ እሳቲቱም ጠፋች። የእግዚአብሔርም እሳት በመካከላቸው ስለነደደች የዚያን ስፍራ ስም ተቤራ ብሎ ጠራው።”

:green_heart:
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment