ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሓኖም የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኗል፤ በአንዳንድ ሀገራት ውስጥ በዋናነት ከሰው ወደ ሰው የታየው የበሽታው ስርጭት አሳስቦናል"ብለዋል።
ዶ/ር አድሓኖም ገና እንደተመረጡ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሓኖምን የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ለማለት ተገድጄ ነበር።
በመላው ዓለም በመስፋፋት ላይ ያለውና ኮሮና የተባለው ወረርሽኝ ይህ ቫይረስ ዘር ተኮር አመጣጥ እንዳለውና ሃን ቻይና ዝርያ ያላቸውን ኤስያውያንን ለማጥቃት ላብራቶሪ ውስጥ መቀምሙን አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ። ባዮሎጂያዊ መሣሪያ። በዓለም ከፍተኛውን የህዝብ ቁጥር የያዘችው ቻይና ሕዝቦቿን በመላው ዓለም፣ ወደ ሀገራችንም በማጉረፍ ላይ ያለች ሀገር ናት። ልክ እንደ ኢራን በአርያኑ ኢንዶ-አውሮፓዊነታቸው ወይም በካውካስ ዝርያነታቸው ካልተተው በቀር ቀጣዩ የወረርሽኝ ጉዞ በሕዝብ ቁጥር ሁለተኛ ወደ ሆነችው ወደ ሕንድ ሊያመራ ይችላል። በላብራቶሪ ውስጥ የሚቀመም መርዝ እያለ ጥይት ተኩሶ የሕዝብ ቁጥር መቀነስ በቅርቡ ይቀራል።
Blogger Comment
Facebook Comment