ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ሊሲፈራውያን የሰው ልጅን ለማጥፋት የተለያዮ ሰነ ሂወታዊ የጦር መሣርያዎች ይጠቀማሉ ። የሲ.አይ.ኤና አባሮቹ ቅጥረኞች የደቡብ አፍሪቃን ጥቁር ሕዝቦች ለመጨረስ ኤች.አይ.ቪ ቫይረስ የሚያሰራጭ መርፌ ሆንብለው ይወጓቸው ነበር።
በእነዚህ ሉሲፈራውያን እየተሠራ ያለው ሥራ ለጆሮ የሚቀፍ ነው፤ ህሊና ላለው ተቀባይነት የማይኖረው ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው። በሀገራችንም እህቶቻችንን እና ሕፃናቶቻችንን በመከተብና በመመረዝ ላይ ናቸው።
አሁን ደግሞ ኮሮና ቫይረስ የተሰኝ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሚገድል በሽታ ሰርተው ለቀዋል ። እነርሱ አምላክ ሆነው በእግዚአብሔር አምሳያ የተፈጠርውን ፍጥረት ለማጥፋት ይህን ያህል ሲተጉ፤ ምን ዓየነት እርኩሶች ቢሆኑ ነው እነ ሲ.አይ.ኤ. ኤፍ.ቢ.አይ እና ኤም.አይ.ፋይቭ?!!! ልክ እንደ መሐመዳውያኑ፡ ይህች ዓለም ለእነርሱ ብቻ ናት፤ ብቻቸውን ሊኖሩባት ይሻሉ።
የፍትሕ ጩኸት ጽዋ በእግዚአብሔር ፊት ሞልቶ ፈሷል። የአብርሃም፣ ይስሃቅና፣ ያዕቆብ አምላክ ፈጥኖ ለውርደት ያብቃቸው። ይኽ ሰይጣናዊ እኩይነት፣ በእግዚአብሔር ላይ የታወጀ፣ ሆኖም ሊያሸንፉት የማይችሉት ጦርነት ነው። እግዚአብሔር አይቻለሁ ብሎ በፍርድ ተንስቷል!
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]
ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።
[ ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፥፩፤፪ ]
“ መበለቶችም ቅሚያቸው እንዲሆኑ፥ ድሀ አደጎችንም ብዝበዛቸው እንዲያደርጉ፥ የድሀውን ፍርድ ያጣምሙ ዘንድ፥ የችግረኛውንም ሕዝቤን ፍርድ ያጐድሉ ዘንድ የግፍን ትእዛዛት ለሚያዝዙ፥ ክፉንም ጽሕፈት ለሚጽፉ ወዮላቸው! ”
Blogger Comment
Facebook Comment