ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደምንገኝ እንገንዘበው፤ በሐረርጌ የታየው ጂሃድ በተመሳሳይ ሁኔታ እስልምና ግብጽንና ሶሪያን በወረረበት ዘመን ተካሂዶ ነበር ። ያው ተዋወቁት!ይሄ ነው እስልምና! ሱፊ የተባለው እስልምና በመተትና በድግምት ጸጥ ብሎ ቀስ በቀስ ነፍሳችሁን እና መንፈሳችሁን ያደክምባችኋል፤ ወሀቢያ ሰላፊያ ቅብርጥሴ የተባለው ሌላው እስልምና ደግሞ ደማችሁን ይመጥጣል/ያፈሳል። እስልምና አንድ ነው፤ እሱም የሰይጣን አምልኮ ነው ። እውነት በመናገርና በመፃፍ እንጂ በውሸት በማድበስበዝ የሚለወጥ ነገር የለም ።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ከተሰቀለበት ዘመን አንስቶ ከዲያብሎስ የሆነው እስልምና ከእኛ እና ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር በውጊያ ላይ ይገኛል ። ዛሬ የፍጻሜው ዘመን በመቃረቡ በጣም ስለተደናገጠ ጩኸቱን ከፍ በማድረግ ላይ ይገኛል ።
ወጣት ተማሪዎች የልደትንና ጥምቀትን በዓላት ከቤተሰቦቻቸው ጋር አብረው እንዳያከብሩ በየጫካው ታግተው ሲሰቃዩና ሲደፈሩ ይህን ሁሉ ጊዜ እንዴት በሰላም መተኛት እንችላለን ? ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? የት ሄድን? ይሄን ጽንፈኛ የወረበሎች ስብስብ መንግስት እንዴት ማንበርከከ አቃተን?
Blogger Comment
Facebook Comment