ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው!



ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

''ሀገርን ከጦርነት ታደኩ. . . መሪዋም የኖቤል ሽልማትን አሸነፈ'' --- ርዕሰ ብሔር ትራምፕ

ርዕሰ ብሔር  ዶናልድ ትራምፕ ትናንት ምሽት በኦሃይሆ ግዛት ቴሊዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳቸውን በሚያደርጉበት ወቅት፤ ሊቀሰቀስ የነበረ 'ትልቅ ጦርነት' ማስቀረታቸውን በዚህም የሀገሪቱ መሪ የኖቤል ሽልማት እንዳሸነፈ ተናግረዋል።

ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኔም አምና ገና በእንጭጩ ተናግሬ የነበረው ይህን ነበር። ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።

የሰሞኑ የፕሬዚደንት ትራምፕ ንግግር የሚጠቁመን የወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህወሓቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቐለ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ.ቢ.አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህወሓቶች ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።

ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ.ቢ.አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!

አዎ! የዳግማዊት አሜሪካ መንግሥት ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው "Deep State – ድብቁ/ጥልቁ መንግስት" ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው። 

እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሀገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሀገሪቷን እንዳይመራ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምንይልክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ ግራኝ ዐቢይ አሕመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረ–ኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። 
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment