ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ዓለማችን በምሥጢር ማኅበረሰቦች ፍላጎት የምትሽከረከር ነች ። ጦርነት መክፈት የነዚኽ አካላት ዕቅድና ዓላማ ማስፈፀምያ ዋነኛው መንገድ ነው ። ባለፈው ሣምንት የዳግማዊት ባቢሎን ርዕስ ብሔር ትራምፕ ቀጥተኛ ትዕዛዝ ጄነራል ቃሲም ሱሌማኒን አል–ቁድስ /አል–ቁድስ የተሰኘው የኢራን እስላማዊት ሬፓብሊክ ሽምቅ ተዋጊ/ ብርጌድ መሪ ተገድሏል ። መሓመዳውያኑ "አል–ቁድስ" የሚሉት ኢየሩሳሌምን ነው፤ ይህ ብርጌድ የተቋቋመውም "ኤየሩሳሌምን ከአይሁዶችና ክርስቲያኖች ነፃ እናወጣለን" በሚል መርሆ ነው።
በተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ላይ ለሚካሄደው የማፈናቀል፣ የማንገላታትና የጭፈጨፋ ዘመቻ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተጠያቂ በሆኑት 6ቱ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ለእነ መራራ ጉዲና፣ ዐቢይ አሕመድ፣ አቦይ ስብሀት፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ታከለ ኡማ፣ ጃዋር መሐመድ የመደምደሚያው ፍርድ ተሰጥቷቸዋል።
ዓብያተክርስቲያናትን በማቃጠላቸው ብለውም ካህናቱን፣ ዲያቆናቱንና ምዕመናኑን በቀላሉ እንደ በግ በማሳረዳቸው ባጠቃላይ የክርስቲያኖች ደም በመስዋዕት መልክ በማፍሰሳቸው ቃሲም ሱሌማኒ ከገጠመው የእሳት ማበጠሪያ በከፋ መልክ ይበጠራሉ ።
በግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ መሪነት ባለፉት 2 ዓመታት ብቻ በኢትዮጵያ ርትዕት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና ምዕመኖቿ ላይ የተፈፀሙ ግፎች፦
✍ በግፍ የተገደሉ ካህናትና ምዕመናን 158
✍ አካላዊ ጥቃት የደረሰባቸው ምዕመናን 44
✍ ንብረት የወደመባቸው ምዕመናን 417
✍ የተፈናቀሉ ምዕመናን 6450
✍ ተገደው እንዲሰልሙ የተደረጉ 38
✍ ሙሉ በሙሉ የወደሙ ዓብያተክርስቲያናት 17
✍ ንዋያተ ቅድሳትና ሌሎች ንብረቶች የተዘረፉና የተቃጠሉባቸው ዓብያተክርስቲያናት 13
Blogger Comment
Facebook Comment