ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
የደምቢዶሎው የኦሮሞዎች ጂሃድ የናይጄሪያ እስላማዊ መንግስት ከቦኮ ሃራም ሽብር ፈጣሪዎች ጋር በማበር የቺቦክ ልጃገረድ ክርስቲያን ተማሪዎችን ከሚጠልፈው ሁኔታ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ደምቢዶሎ ገና ለሙከራ ነው! የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ልክ እንደ ልፍስፍሶቹ የናይጄሪያ ክርስቲያኖች ለሆዳቸው የሚያድሩ ከሆነና ዝምታውን ከመረጡ ጠለፋው በመንግስት ድጋፍ ይቀጥላል።
ይህ ሁሉ ጉድ ሆን ተብሎ በዲያብሎስ የግብር ልጅ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የተቀነባበረ መሆኑን የሚጠራጠር ሰው አለ? አሁንም ልክ ከሀገር ሊወጣ ሲል ሕዝቡን የማሞቂያ እሳቱን ከዚህም ከዚያም ሰብሰቦ ባዘጋጀው ጭድ ላይ ይለኩሰዋል። ይህ ሁሉ ጽንፈኛ ተግባር ለመጭው "ምርጫ" ይረዳው ዘንድ የፈጠረው ሌላ እርኩስ ድራማ ነው።
በተለይ ክርስቲያንና አማርኛ ተናጋሪዎች በሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል እየተካሄደ ያለው በሀገራችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀው የጭካኔ ተግባር ከበስተጀርባው የተለያዩ ዲያብሎሳዊ ዓላማዎችን የተሸከመ ነው፦
፩ኛ. ዐምሓራና ክርስቲያን የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማዋረድና ሞራላቸውን ለመሥበር ፥ የአማርኛ ቋንቋን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት(እንግሊዝኛ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁን በማለት ላይ ናቸው)
፪ኛ. ዐምሓራው ከኢትዮጵያዊነቱ እንዲላቀቅና የራሱ የሆነ ማንነት እንዲኖረው ፣ ክርስቲያኑን ከአክሱም ፂዮን እንዲርቅ ለማድረግ
፫ኛ. ኢትዮጵያውያን ከዓረቦች የባሰ ጭካኔ ይፈጽማሉ በሚል ቅስቀሳ የዓረብ ሞግዚቶችን የግፍና አረመኔነት ታሪክ ለማስረሳትና ለመሸፈን
፬ኛ. ግራኝ ዐቢይ አሕመድ "እኔ ነኝ ያስፈታኋቸው፣ ከሰቆቃ ነፃ ያወጣኋቸው በማለት ተወዳጅነት እንዲያገኝ
ለመሆኑ በክልሉ ይህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሲከሰት "ደግ ነው" የተባለው የኦሮሞ ጎሳ የት ነው ያለው? አባ ገዳ የተባሉት የእባብ አገዳዎቹስ?
Blogger Comment
Facebook Comment