አባቶች "የኤድስ በሽታ የሚያስመሰግን በሽታ ይመጣል" ብለው አስጠንቅቀውን ነበር


የኢትዮጵያ አውታር - Ethiopia Awtar ምስል

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
አባቶች "የኤድስ በሽታ የሚያስመሰግን በሽታ ይመጣል" ብለው አስጠንቅቀውን ነበር ። አሁን በደቂቃ ውስጥ ብዙ ሰው የሚገድል "ኮሮና ቫይረስ" የተሰኝ በሽታ በሀገር ቻይና ተከስቶ ወደ መላው ዓለም እየተሠራጨ ነው ።

የአባቶች ቃል ሐሰት ሆኖ አያውቅምና ፡ ምክራቸው ፣ ተግሣፃቸው ፣ ማስጠንቀቅያቸው እንጠቀምበት ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment