ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በሀገረ ኢትዮጵያ በተዋሕዶ ዜጎቿ ላይ እየተካሄደ ያለው የጥቃትና የግድያ ዘመቻ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ በአሜሪካ፣ አውሮፓ እና ዓረብ ሀገራት አበረታችነት እንደሆነ እያየነው ነው። በጅማ፣ ጅጅጋ፣ ሐረርጌ፣ ናዝሬት፣ ከሚሴ፣ ነገሌ፣ ሆሣእና፣ ደምቢዶሎ ወዘተ እየተሠራ ያለው ግፍና በደል በእስማኤላውያኑ ዓረብ ሙስሊሞች እና በዔሳውያኑ/ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ፕሮቴስታንቶች የሚደገፍ ነው። የበቀል አምላክ እግዚአብሔር ዝም አይልም፤ እነዚህ ሀገራት አንድ በአንድ በእሳት እንደሚጠረጉ አብረን እንታዘባለን ።
በየዋህና ንጹሐኑ በኢትዮጵያ ህፃናት፣ አረጋውያን፣ ሴቶችና ተማሪዎች ላይ በሚያስቆጣ መልክ ግፍና ወንጀል ሲፈጽሙባቸው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ዝምታውን የሚቀጥል ይመስለናል? አይቀጥልም፤ ፈጠነም ዘገይም የእግዚአብሔር ፍርድና ቁጣ በእነዚህ አመጸኞች ላይ ይሆናል።
ደንቢዶሎ የታገቱት እህቶቻችን ጥምቀትን ጫካ ውስጥ ከአውሬ ጋር ነው የሚያሳልፉት?ከስም ዝርዝሩ ኦሮሞ እንደሌለ ግልጽ ነው፡ ምናልባት ኦሮሞ ያልሆነ እስላም ሊኖር ይችላል ብላችሁ ለምታሰቡ ከመካከላቸው አንድም የታገት እስላም የለም ። እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ ከእህቶቻችን ጋር አብረው የሚማሩት ኦሮሞዎቹና ሙስሊሞቹ ተማሪ"ጓደኞቻቸው" ትምህርታቸውን ያለእነሱ በሰላም ቀጥለዋል። በአንድ ጤናማ ዓለም ሁሉም ተማሪዎች ወይ ወደ ዩኒቨርሲቲ ከመሄድ ይቆጠቡ ነበር፤ ወይም ለታገቱት ተማሪዎች የድጋፍ ድምጻቸውን ያሰሙ ነበር። ግን ይህ አይሆኑም ምክኒያቱም ኦሮሚያ በሀገረ ኢትዮጵያ የሲዖል ተምሳሊት ለመሆን የበቃ ምድር ነውና።
ላለፉት ሁለት ዓመታት ይህ ሁሉ ግፍ ሲሰራ ቤተክርስቲያንና ምዕመናኗ ምንም አለማድረጋቸውን ያየውና በዚህም የተደፋፈረው አውሬው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ላይ ገና ሁለት ዓመት ሳይሞላው እንደ ፈርዖን እራሱን እንደ አምላክ ማድረግ ጀምሯል(እየታየ ነው)፤ ምናልባት አሁን "ለበዓል እኔ አስፈታኋቸው፤ ስለዚህ ስሜን ጥሩ፣ አጨብጭቡልኝ፣ ውደዱኝ፣ ምረጡኝ፣ አንግሡኝ" ሊለን አቅዶ ይሆናል ተማሪዎቹን ያሳገታቸው።
ጦርነቱን በእግዚአብሔር አምላክ ላይ በመስቀሉ ላይ ቀስበቀስም በሰባቱ ምስጢረ ቤተክርስቲያን ላይ መሆኑን እየተከታተልነው ነው። ጥምቀት ከእግዚአብሔር ዳግም የምንወለድበት ምሥጢር ስለሆነ አሁን በጥምቀት ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ቀጥሎም በቍርባን እና ተክሊል ላይ ይሆናል።
ለማንኛውም፤ የጥምቀት በዓልን በ666ቱ ተቋም ዩኔስኮ (UNESCO)ከመዘገቡ በኋላ ሆን ተብሎ በዓሉ በደቡብ የኢትዮጵያ ክፍል በነፃነት እንዳይከበር በአሜሪካና ዓረቢያ ግን እንዲከበር በማድረግ"ያው በሀገራቸው አልቻሉም!" እያሉ ይሳለቁብናል። ግን፡ ቀስ በቀስ ሀገራችንን ብቻ ሳይሆን ተዋሕዶ ሃይማኖታችንንም ለመንጠቅ ከፍተኛ ሤራ መጠንሰሱን እያየን ነውን? ሀገራችንና ሃይማኖታችንን በምስር ወጥ ለመለወጥ ዝግጅና ፈቃደኞች ነንን? እንግዲያውማ እባቡ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ "ብልጽግና" ብሎ መጥቶላችኋል። ከማን ጋር ነን? ከእግዚአብሔር ጋር ወይስ ከቄሳር ጋር?
Blogger Comment
Facebook Comment