ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በቅድስት ሀገራችን እየታየ ያለው አስከፊ ነገር ከእኛ አልፎ የመላው ዓለምን ማሕበረሰብ ሊያንገፈገፍ የሚችል እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።
መንግስት ጽንፈኛ ተግባሩን ለመሸፈን "ሽፍታ" የተባሉትን ኦሮሞዎች ከሞያሌ እስከ መተማ ባሉ ከተሞችና መንደሮች ላይ አስማርቶ ቦኮ ሃራምን እንደ ፈጠረው እንደ እስላማዊው የናይጄሪያ መንግስት ህፃናትን በመግደል ላይ ነው (ዐምሓራና ትግሬ የተባሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲባሉ "ከመቐለ ስልክ ተደወለ" አሉ")። እነዚህ አረመኔዎች ሴት ልጆችህን አፍነው በመውሰድ ከደፈሯቸው በኋላ ይህ ኢ-ሰብዓዊው ቅሌታቸው እንዳይታወቅባቸው እንደ ሌሊት ወፍ ደማቸውን እየመጠጡ አንጎላቸውን በማጠብ ላይ ይገኛል። ልጆቼ የትናቸው ብለህ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ ማምራት ሲገባህ "የፈረንጅ" እንቁላላ ዋጋ መናር በይበልጥ ያሳስበሃል።
ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በሰፊው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቀም፤ እንዴት እንቅልፍ ይወስደናል? ሱፍና ክረባት ለብሰው በየመገናኛ ብዙኅኑ ቀርበው ሲሳሳቁ ስታይና ስትሰማ ደምህ አይፈላምን? እውነት አሁን የሳቅና ጭፈራ ጊዜ ነውን? አይ ሕዝቤ፤ እንደው ምን ነክቶህ ነው? ፶ ሺህ ተማሪዎች ኦሮሚያ ከተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ተባረው የሶማሊያና ሱዳን ሰዎችን በቦታህ ተክተው እያሰፈሯቸው ስታይ እንዴት ዝም ትላለህ? እንዲያው ምን ሆነህ ነው? የአባቶችህን ወኔ ማን ነጥቆህ ነው?
Blogger Comment
Facebook Comment