ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከሐረር አካባቢ በመነሳት ነበር የቱርኮች ወኪሉ ግራኝ አሕመድ በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት የደፈረው። ዛሬም የግራኝ እርዝራዦች ተመሳሳይ ህልም አላቸው።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከሐረር አካባቢ በመነሳት ነበር የቱርኮች ወኪሉ ግራኝ አሕመድ በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት የደፈረው። ዛሬም የግራኝ እርዝራዦች ተመሳሳይ ህልም አላቸው።
አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ዮሐንስ በአውሬው ከተገደሉበት ዘመን አንስቶ ኢትዮጵያን ተቆጣጥሯት ያለው የዋቄዮ-አላህ መንፈስ ነው።
በእነዚህ መቶ ሓምሳ አመታት ዐምሓራና ትግራዋይ (ትግሬ) የተባሉት ኢትዮጵያውያን የዋቄዮ-አላህ ልጆች " ጠቃሚ ጅሎች/ Useful Idiots" ነበሩ አሁንም ናቸው። ቆላማዎቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ጠላት ሳይመጣባቸው በሰላም እየኖሩ እንደ አይጥ አስር ሃያ ልጆች ሲፈለፍሉ፡ እነዚህ ዐምሓራና ትግራዋይ (ትግሬ) የተባሉትና በከፍተኛ ተራራማ ቦታዎች የሚኖሩት ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ ሲሉ ዘላለም ሲታመሙ፣ ሲራቡና የጦርነት እሳት ሰለባ እየሆኑ ሲኖሩ ነበር። በሕዝብ ደረጃ ለኢትዮጵያ ከምንገምተው በላይ እጅግ ብዙ መስዋዕት የከፈሉ ሁለቱ ብቻ ናቸው። ይህን ሓቅ የማይቀበል ግብዝ ወይም የኢትዮጵያ ጠላት የሆነ ብቻ ነው።
ወደ ባድሜው ጦርነት ለሁለት መቶ ሺህ ተራራማ/ደጋማ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውን የሞት ጥላ ይዞ በመምጣት ዘምቶ የነበረው አውሬው አብዮት አሕመድ ዛሬም ተመሳሳይ ዕልቂት በሁለቱ ክርስቲያን ብሔሮች ላይ ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ ነው። የዛሬው መግለጫ ይህን የሚጠቁመን ነው። ይህን መግለጫ እንዲሰጥ(የዚህን መንግስት አባላት "አንቱ" አልልም)የመረጠው የቀድሞውን ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመን ነው። ሙላቱ ተሾመ በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበረ የክርስቶስ ተቃዋሚዋና የግራኝ አሕመድ ሞግዚቷ ቱርክ ወኪል ነው።
አውሬው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ.ኤም.ኤፍ እና ከዓለም ባንክ በድምሩ አምስት ቢሌየን ዶላር በብድር መልክ ሊበረከትለት ነው። አዎ! አምስት ቢሊየን፤ ለሕዳሴው ግድብ የሚያስፈልገው ገንዘብ ይህን ያህል ነበር፤ ግን በግብጽ ግፊት እነዚህ ወንጀለኛ ተቋማት ለሕዳሴው ግድብ ሊሰጡ አልፈለጉም። ለምን? ኢትዮጵያውያን ላባቸውን፣ ደማቸውንና ያጠራቀሟትን ገንዘባቸውን አፍሠው እንዲሠሩ ሰልተፈለገ ነው።
ከእነዚህ ሁለት ተቋማት የተገኘው ገንዘብ፡ አትጠራጠሩ፡ ከፈረንሳይ ለመሸመት በታቀዱት ጦር መሳሪያዎች ላይ ይውላል። (የኢትዮጵያን አየር መንገድ፣ ባንክና ቴሌኮምን ለመሸጥ ሲሯሯጥ የነበረውን ሸማቹን ለማ መገርሣ ያለምክኒያት የመከላከያ ሚንስትር አላደረገውም።
በእነዚህ መሳሪያዎች ላይ ቆላማዎቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በቂ ስልጠና እስኪያደርጉ ድረስ "ዐምሓራ" የሚሏቸውን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንደ ሐረር ከመሳሰሉት ቆላማ የደቡብ ኢትዮጵያ ቦታዎች ጠራርጎ በማስወጣት ወደ ደጋማዎቹ የሰሜን ክፍለ ሀገራት እንዲሰደዱ ያደርጋሉ። እዚያም "ዐምሓራ" የተባለ አዲስ ሀገር እንዲመሰርቱ ይገፋፏቸዋል። አሁን አዲስ ሀገር መስርተናል ካሉ በኋላ "የኛ ነው" የሞሏቸውን እንደ ራያ የመሳሰሉትን ቦታዎች ያስመልሱ ዘንድ ከገዙትና በሱዳን በኩል ከቱርክ የሚገኙትን የጦር መሳሪያዎችን በከፊል ለ"ዐምሓራዎች" ያቀብላሉ። በዚህም የተደፋፈሩት ደጋማዎቹ ተዋሕዶ ዐምሓራዎች ከደጋማዎቹ ተዋሕዶ ትግሬዎች ጋር ጦርነት ይከፍታሉ፤ ጦርነቱ በሁለቱ ወንድማማች ኢትዮጵያን ላይ እጅግ በጣም የከፋ ዕልቂትና ውድቀትን ያስከትልባቸዋል። በጦርነቱ የደከሙት ተዋሕዶ አምሓርዎችና ትግሬዎች አገግመውና ከሠሩት ስህተት ተምረው እንደገና እንዳያንሰራሩ የአውሬው አብዮት ሠራዊት ከፈረንሳይ የሚያገኛቸውን የኑክሌር ወይም ኬሚካል ተሸካሚ ሮኬቶች ያወርድባቸዋል። በዚህ ወቅት ግብጽና የዓረብ ሊግ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ሰተት ብለው ይገቡና በቅኝ ተገዝታ የማታውቀውን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ይቆጣጠራሉ። የአይ.ኤፍ. ኤምን እና የዓለም ባንክን ብድር መክፈል ያለባት ኢትዮጵያ በጊዜው ስለማትኖር እነዚህ ሁለት የአውሬው ተቋማት የሕዳሴው ግድብ የሚገኝበትን "ቤኒ ሻንጉል" የተባለ ክልል ይወርሳሉ። ክልሉ የተመሠረተው ለዚህ ዓላማና ለዚህ ወቅት ነበር። ኢትዮጵያ ተክብባለች፤ ከሶሪያና ኢራቅ ቀጥሎ ወደ ኢትዮጵያ ይዘምታሉ፡ በተራራማዋ አፍጋኒስታን ለኢትዮጵያ እየተለማመዱ ነው።
አዎ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ደም ያለቅሳል፤ ለዚህም ተጠያቂው በሞኝነት ጠላቱን ቀልቦ ያሳደገው እራሱ ነው።
የተደመረ ሁላ ንስሐ የመግቢያ ጊዜው እንኳ እያለቀበት ነው። ብዙ ዕልቂት ማየት የማይሻ፣ መዳን የፈለገና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማየት የሚሻ ወገን አውሬውን አብዮትን እርግፍ አድርጎ መተውና፡ ወለም ዘለም ሳይል መታገል ይኖርበታል። ተዋሕዶ የሆነ ይህን የተረገመ ሰው ከልቡ ቢተፋው ሰውዬው አንድ ሌሊት እንኳን አያድርም ነበር። እኛም ደም ከማልቀስ እንድን ነበር።
ልብ እንበል፤ "ተዋሕዶ ነኝ" እያለ ከአውሬው ጋር የሚደመረውና አቋመ-ቢስ ሆኖ የሚታየው እንደ ሐረር በመሳሰሉት ቆላማ ከተሞች በዋቄዮ-አላህ መተተኞች ቁጥጥር ሥር የወደቀው ወገን ነው። ይህን ክስተት በጥሞና እንከታተል!
Blogger Comment
Facebook Comment