የግራኝ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን እስላማዊት በማድረግ በኢትዮጵያ አምላክ ላይ ድል የመቀዳጀት ፍላጎትም!

ዘርአዳዊት ዘኢትዮጵያ
ልክ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ በጠቅላይ ሚንስትርነት ሺሾም የክርስቶስ ተቃዋሚውን መምጣት የሚጠባበቁት ደካማ ኢትዮጵያውያን በደስታ አብደውለት እንደነበር  መሐመድ ሙርሲ በመመረጡ በግብጽ ሙስሊሞችዘንድ ተመሳሳይ እብደት ታይቶ ነበር።
ግራኝ ዐቢይ አሕመድ  ሕዝቡ አልመረጠውም፤ ሙርሲን ግን መርጠውት ነበር። አብዮት ገና ሳይመረጥ ሃምሳ ቤተክርስቲያናትን ሲያቃጥል፣ የተመረጠው ሙርሲ ደግሞ 70 ዓብያተክርስቲያናትን አቃጥሎ ነበር ። 
አሁን እንደምናየው ላለፉት ሃምሳ አመታት ኢትዮጵያን በመምራት ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ጠላት፣ የግብጽ ወዳጅ የሆኑት አሕዛብ ናቸው።
የግብጽ ህዝብ በወቅቱ ሙሐመድ ሙርሲ በመመረጡ ይደሰት እንጅ ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ሲቆጣጠር የነበረው ፥ አሁንም በመቆጣጠር ላይ ያለው ፥ ጦር ሠራዊት ስለነበር፤ ሙርሲ በተመረጠ በዓመቱ ጄነራል አል-ሲሲ የሚመራው መንግስት መፈንቅለ መንግስት አደረጎ ሥልጣኑን ያዘ 
ከዚያም ሙርሲ እስር ቤት ገባ፣ ዓመታት በኋላ መሐመድ ሙርሲ እዚያው እስር ቤት ውስጥ እያለ ተገደለ
ከዚህ ትምህርት የወሰደው እባቡ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ዓሊ ዕጣ ፈንታው እንደ መሐመድ ሙርሲ እንዳይሆን አስቀድሞ እነ ጄነራል አሳምነውን እና ጄነራል ሰዓረን ገደለ፣ ለሥልጣኑ አደገኛ ሊሆኑበት በሚችሉት ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ሕዝቦችና ተቋማት ላይ ጥቃት ፈጸመ፣ የራሴ የሚላቸውን ግለሰቦች፣ ቡድኖች፣ ሕዝቦችና ተቋማት ሰበሰበ፣ በሥልጣን አጎለበተ ።
ጽንፈኛው ግራኝ ዐቢይ አሕመድ በሚቀጥለው የውሸት ምርጫ ቀን እስኪደርስለት በጣም ጓግቷል። አሁን የሚፈልገው "ተመርጫለሁ፣ ሕዝብ መርጦኛል" የሚለውን ካርድ መጫወት ነው። 
ታዲያ አሁን ስልጣኑን ለመያዝና በሕዝብ ተመርጫለሁ ለማለት ይረዳው ዘንድ ሙስሊሞችን ብቻ ያቀፈና "ብልጽግና" የተሰኘ እስላማዊግብጻዊ ፓርቲ አቋቁሟል።(የኢትዮጵያ ሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ)
ሰውዬው እስካልሞተ ድረስ፡ የፈለገው ቢሆን ከስልጣኑ ለመውረድ የማይመኝና ለስልጣን ሲል ታግሎ የሚሞት ሰው ነው ። መጭው ምርጫ የተጭበረበረና የውሸት ምርጫ እንደሚሆን ከወዲሁ በእርግጠኝነት እንወቀው ። እንደው ባይመረጥና ኢትዮጵያዊ የሆነ ፓርቲ በተዓምር ድል መቀዳጀቱ ቢታወቅ እንኳን እንደሚታየው ያሰባሰባቸውንና ያደራጃቸውን ቄሮዎችንና ሙስሊሞችን ለአመጽ በመቀስቀስ "ሥልጣኑ የኔ ነው" ለማለት እንደሚበቃ እርግጠጥ ነኝ። 
ሰውዬው የሥልጣን ጥማት ብቻ ሳይሆን ያለው፤ ኢትዮጵያን እስላማዊት በማድረግ በኢትዮጵያ አምላክ ላይ ድል የመቀዳጀት ከፍተኛ ዲያብሎሳዊ ፍላጎትም አለው ። ባጭሩ፡ ባገኘው ያልተጠበቀ አጋጣሚ፡ በሚቻለው ዘዴ ሁሉ ኢትዮጵያን አጥፍቶ ታሪክ ለመስራት ነው የተነሳሳው።
ውድ የተዋሕዶ ልጆ ይሄ ሰውየ አደገኛ ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያና ቤተክርስቲያኗ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው አጥፍቶ ጠፊ ነው፤ ዳግማዊ ግራኝ አሕመድ ነው ። ሰላምና ፍቅር በጠፋበት በዚህ አረመኔ ዘመን እራሱን "ብልጽግና" ብሎ በሚጠራው የጽንፈኞች ፓርቲ አለመካተታችሁ እንደ ስጦታ አድርጋችሁ ነው ልትወስዱት የሚገባችሁ፤ ጥሩ ነው፣ ትልቅ ነገር ነው ፥ ደስ ይበላችሁ ፥ ልዑል እግዚአብሔር ባላሰባችሁት መንገድ እርዳታውን እየለገሳችሁ ነው። እህታችን እኅተ ማርያም እኮ " አብዮት አህመድየኢትዮጵያን አፈር እንድትቀምስ አይፈቀደልህም"ያለምክኒያት አይደለም።
ነገር ግን፤ ይህ የ ፳፻፲፪ ዓ.ም በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ቁልፍ ዓመተ ምሕረት ነውና ካሁን በኋላ ከከሃዲው ዐቢይና አጋሮቹ ጋር የሚደመር ከክርስቶስ ተቃዋሚው ጋር እንደሚደመር ይቆጠራል ፤ ያበቃለታል ፤ በሚቀጥለው ሕይወት ለመትረፍና የኢትዮጵያን ትንሣኤም ለማየት ሌላ ዕድል አይኖረውምና ።


Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment