ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ግብረ-ሰዶማዊቷም "አዲስ አበባ ኬኛ" አለች ። እንዴት ደፈረች? ለምን አሁን? ማን ይህን ያህል አደፋፈራት ብለን ብንጠይቅ ፤ መልሱ፦ ኦሮሞ ቄሮዎችን ፣ ጴንጤዎችንና ሙስሊሞችን ሁሉንም ያስደፋፈራቸው ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ያለው የግራኝ ዐቢይ አሕመድ መንግስት ። የሚለው መልስ ነው ።
መንግስቱ(ካቢኔው)በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሐመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረ-ሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል ።
መንግስቱ(ካቢኔው)በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሐመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረ-ሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል ።
ምን ያድርጉ፤ ጊዜው የነርሱ ነው፤ በኃያሉ መስቀል ስም በተሰየመው አደባባያችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ብሶቱን በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳይገልጽበት ተደርጓል። በተቃራኔው ይህ አደባባይ የዋቄዮ-አላህ ልጆች እና ሰዶማውያን መፈንጫና መፈንደቂያ አደባባይ ሆኗል ። ያለ ምክኒያት ይመስለናልን በደመራ ዋዜማ የኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶች "ኢሬቻ" የተባለውን የሰይጣን አምልኮ በመስቀል አደባባይ ዛፎቻቸውን ተክለው እንዲያክብሩ የተደረገው? "ታላቁ ሩጫ" በተካሄድበት ወቅትም ኢትዮጵያዊው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ እንደማምራት፣ የወደቁት ኢትዮጵያውያን እና ግብረ-ሰዶማውያን ዳንኪራቸውን በየአዳባባዩና ጎዳኑ ሲያሳዩ ታይቷል። አዲስ አበባ ሰዶም እና ገሞራን ነበር የምትመስለው ። እውነት ይህ ዳንኪራ የሚደረግበት ዘመን ነውን? ጂኒ
በዚህ በዚህ ድክመታችን ዲያብሎስ ጠላት እየሰለጠነብን ነው። ግብረ-ሰዶማዊቷ ፖሊስም ይህን ያህል የደፈረችው፡ በዚሁ ነው፣ በእነ አብዮት ፈቃድና ስምምነትም ነው፤ ወደ ስቲዲየምም ሲልካት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታዮችና አፍቃሪዎች የሚገኝበትን የእግር ኳስ ስፖርት መረጠ ። ይህን ሁሉ አብዮት እንዳቀነባበረው እግጠኛ ነኝ ። አብዮት ከላሊበላ ጋር በተቆራኘ "ቶቶ" በተባለው የግብረ-ሰዶማውያን የጉዞ ወኪል ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አለማለቱ ብዙ የሚነግረን ነገር ነበር ። እስኪ አሁን ጠይቁት ?
የፕሬዚደንት ማክሮን ወዳጅ,ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ግብረ-ሰዶማዊ ነውን?
በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ብቅ ብቅ በማለት ከሁሉም ሰው በላይ የሚጮኹት ኢ-አማንያን መሐመዳውያኑ እና ግብረ-ሰዶማውያኑ ናቸው ። የኛዎቹ "ኦሮሞ ነን" ባዮችም ከእነርሱ ጋር ነው የሚደመሩት።
እነ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ እያዋረዱ ለማዳከም ባላቸው ተልዕኮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮ ቴሌኮምን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን፣ የጦር እና ፖሊስ ሠራዊቶችን(ተመለከቱ እንዴት በቄሮና በግብረ-ሰዶማዊቷ እያዋረዱት እንዳሉ)፣ ወዘተ ናቸው።
የአንድን ሀገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎ ሂደት፦
+፩ኛ. የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (ከ15-20 አመት)
+ ፪ኛ. ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል
+ ፫ኛ. ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት):በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ
+ ፬ኛ. መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ)
ለማንኛውም ሁሉም ይታዩን! ጥሩ ነው!በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም!የለም።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፥፪፯]
"ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።"
Blogger Comment
Facebook Comment