ከ ሊቀ ትጉሃን ባሕታዊ ገ/መሰቀል ኃ/መስቀል የተላለፈ መልዕክት


ይህችን አጭር የእግዚአብሔር መልዕክት አንብባችሁ ተጠቀሙበት በት/ሕዝቅኤል ም.30-ቁ.3 ላይ የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው ሰይፍ በግብጽ ላይ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል ይላል ውድ ወገኖቼ በሀገራችን እነዚህ ነገሮች ይፈጸማሉና አጥብቃችሁ በጠዋትና ማታ ቤተክርስቲያን በቀን ሁለት ጊዜ እየሔዳችሁ እስከ 9 ሰአት እየጾማችሁ ጸልዩ አልቅሱ መልእክቱ 

1⃣ ረሀብና የሞት ቸነፈር በበሽታ ይሆናልና ቀለብና መቃብር አዘጋጁ ተብላችኁል 
2⃣ የእርስ በእርስ እልቂት ይሆናልና ጋሻ አዘጋጁ ተብላችኁል 
3⃣ ለቤተ ክርስቲያንና ለካህናት ዋይ ዋይ እያላችሁ አልቅሱ ተብላችኁል 

ስማ ስማ ጆሮ ያለው ይስማ!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment