ለዋቄዮ-አላህ ብዙ መስዋዕት በማቅረብ ላይ ስላሉ አምላካቸው ጊዜያዊ ድፍረቱን ሰጥቷቸዋል!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ


እንደ ዋልድባ ገዳማት በመሳሰሉት ጫካማ አካባቢ ፋብሪካዎች እንዲሠሩ ካዘዟቸው በኋላ የኢትዮጵያ ቤተከርስቲያን ደኖችን መጠበቅ አለብን የሚሉ ዘመቻዎችን ብዙ የውጭ ሰዎች በማካሄድ ላይ ናቸው። 


በተለይ የ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ የ”ችግኝ ተከላ” ዘመቻ ተንኮል ያለበት መሆኑን ብዙዎች አሁን እየተረዱት ነው። ደን የምትንከባከበው ቤተክርስቲያን ሆና የምትቃጠለውም ቤተክርስቲያን ናት። እንደ አብዮት አህመድ ከሆነ፦

“ለዋቄዮ-አላህ መስዋዕት ከማድረጌ በፊት ለዛፉ ችግኝ መትከል አለበኝ፤ ለዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ኢትዮጵያውያን ማንቀሳቀስ እችላለሁ፤ ንጉስ ነኝ፣ ጁፒተር ነኝ ፥ ልጆቿ የተገደሉባትና የዕምነት ቦታዎቿ የተቃጠሉባት ቤተክርስቲያን ግን በጎቿን ማዘዝ እንኳን አትችልም፤ ዛፎቹና ደኖቹ የኛ/ኬኛ ናቸው”።

አዎ! ለዋቄዮ-አላህ ብዙ መስዋዕት በማቅረብ ላይ ስላሉ አምላካቸው ጊዜያዊ ድፍረቱን ሰጥቷቸዋል፤ ለዚህም ነው በቤተክርስቲያን ላይ ዕብደት የተሞላባቸውን ድርጊቶች በመፈጸም ላይ ያሉት።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment