ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በሲዳማ መጤ የተባሉ ኢትዮጵያውያን እየተገደሉ፣ ዓብያተክርስትያን እየተቃጠሉ ነው። በዚህ አሳዛኝ፣ አስቆጪና በጣም አደገኛ ጉዳይ ላይ ሁሉም ጸጥ ብለዋል…የውስጦቹም የውጮቹም…መረጃዎች እንዳይወጡ አፍነዋቸዋል።
ይህ 100% እስላማዊ ጂሃድ ነው፡ ወገኖቼ! ጠላቶች የሚጠቀሙት “ግጭ እና ሩጥ!/ Hit & Run” የሚባለውን ዲያብሎሳዊ ጥበብ ነው። አጋጣሚውን በመጠቀም የሚፈልጉትን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸሙ በኋል ፥ ሸሸት ይሉና “እኛ እኮ እንደዚህ አይደለንም፣ እስልምና እኮ እንደዚህ አይደለም፣ ጃዋር እኮ ሙስሊም አይደለም…” በማለት ያስተኙናል…ከዚያ ትንሽ ቆየት ብለው በሌላ አካባቢ የለመዱትን ጥቃት ይፈጽማሉ። ከእስልምና ጋር በተያያዘ ለ1400 ዓመታት ያህል የምናየው የቤተክርስቲያናችን ታሪክ ይህ ነው።
ስለዚህ ጉዳይ ስናስጠንቅቅ ብዙ ዓመታትን አስቆጥረናል፤ ያው አሁን ጌዜው ደርሷል። በሀገራችን እየተካሄደ ያለው ጦርነት በእግዚአብሔር አምላክና በዋቄዮ–አላህ መካከል ነው። ፖለቲካው ድያብሎስ ለሽፋን እየተጠቀመበት ነው። ህዝቡ እንዳይነቃ አድርጎታል። ከእምነት በላይ ምንም ነገር የለምና፡ እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ በቅድሚያ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጠላቶቹን አስመልክቶ የሚያሳየውን ለስላሳና ዝልግልጋማ የሆነ አካሄድ በመቀየር ለጠላቶቹ የሚሰጠውን ድጋፍ ዛሬውኑ ማቆም አለበት። ልክ እነደነ አፄ አምደጽዮንና ጀግና ሊሆን ይገባል። አሊያ ይህ ጂሃዳዊ ጥቃት መቀጠሉ አይቀርም!
Blogger Comment
Facebook Comment