ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነ ተልዕኮ ያለው ሉሲፈራዊ ተቋም ነው!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ነኝ የሚለው ሉሲፈራዊው ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ፀረ–ኢትዮጵያ፣ ፀረ–
እስራኤል የሆነ ተልዕኮ ያለው ሉሲፈራዊ ተቋም ነው።

ሂውማን ራይትስ ወች (HRW) ለሀገር–አፍራሾች፣ ፀረ–ሰላም ቡድኖች፣ ሽብር ፈጣሪዎችና ወንበዴዎች መብት የቆመ ፀረ–ክርስቲያን ቡድን ነው።

ለዚህ ማስረጃ ሊሆነን የሚችለው ከ666ቱ የሆነው አብዮት አሕመድ ስልጣን ላይ ከወጣበት ዕለት አንስቶ፡ በአንድ በኩል ለመንግስቱ የድጋፍ መግለጫዎችን በተከታታይ ማውጣቱ ፥ በሌላ በኩል ደግሞ፡ ባለፉት አስራ አምስት ወራት በጣም አስከፊ እየሆነ የመጣውን የሰብዓዊ ረገጣ ጸጥ ብሎ ለማለፍ መወሰኑ ነው።

ተዋሕዶ አባቶች ሲታረዱ፣ አብያተ ክርስቲያናት በእሳት ሲጋዩ፣ ኢንጂነሮች እና ጄነራሎቹ ሲገደሉ፣ ጋዜጠኞች ወደ ቀዝቃዛማና ጨለማ ጉዳጓድ ውስጥ ሲወረወሩ፣ እናቶችን ከመኖርያ ሲፈናቀሉ፣ ህፃናትና እርጉዞች ሲንገላቱ፣ ዜጎችን ከእኔ ጋር አልተደመራችሁም እየተባሉ ከሥራዎቻቸው ሲባረሩ፣ ሰው በጠራራ ፀሃይ ተዘቅዝቆ ሲስቀል፣ ባንኮችና ትራንስፎርመሮች ሲዘረሩ፣ ሦስት ሚሊየን ኢትዮጵያውያን ከትውልድ ቦታቸው እየተፈናቀሉ ሲራቡ፤ ይህ በመላው ዓለም ለሰብዓዊ መብት ቆሚያለሁ፣ የሞራል ሞኖፖል አለኝ የሚለው ግብዝ ተቋም፡ ስለእነዚህ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች እስካሁን ድረስ የተናገረው ነገር የለም፤ ጭጭ ብሏል።

እንዲያውም በተቃራኒው የአብዮት አሕመድ ወኪላቸው ጽንፈኛ ተግባር እንዳይጋለጥበት፡ ልክ ጄነራሎቹ በተገደሉ ማግስት፡ ከዓመት በፊት የሶማሌ ክልልን አስመልክቶ የወጣውን የእስር ቤት ሪፖርት በድጋሚ አቀረቡት። ሁለት ሳምንት በተከታታይ የቀረቡት ሪፖርቶች የኅወሓት መንግስትን የተመለከቱ አሮጌ መረጃዎች ናቸው። ሁሉንም Hrw.com ገብቶ ማየት ይቻላል።

ሂውማን ራይትስ ወች (HRW)የሶማሌን ጉዳይ አሁን ደጋግሞ ማንሳቱ ቀጣዩ አጀንዳቸው ወዴት እንደሚያመራ ይጠቁመናል። ገና ሲጀመር ከሃያ ስምንት ዓመታት በፊት ለንደን ላይ አሁን የምናየው የኢትዮጵያ ካርታ ሲነደፍ ሆን ተብሎ ሰፊው የኢትዮጵያ መሬት ተቆርሶ የተሰጠው ለሁለቱ ቀንደኛ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ነው፦ ለ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች… ሌሎች ክልሎች አንድ ላይ ቢሆኑ እንኳን የእነዚህን ሁለት ክልሎች ያህል ስፋት አይኖራቸውም። ታዲያ ይህ በጣም የሚያስገርም ነገር አይደልምን?!

ታዲያ አሁን መንግስቱን ለኦሮሞዎች ካስረከቡ በኋላ ቀጣዩ የሻህማት ጨዋታ ወደ ሶማሌ ክልል ያመራል። አብዮት አሕመድ ስልጣኑን ሲይዝ ግጭቶች ቶሎ ብለው የተቀሰቀሱት በሶማሌ ክልል ነበር፤ ተዋሕዶ አባቶች የታረዱትና አብያት ክርስቲያናት የተቃጠሉት በዚሁ የሶማሌ ክልል ነው። ያዘጋጇቸውን ፖለቲከኞች በስልጣን ላይ ካወጡ በኋላ የፖለቲካው እንቅስቃሴ ወደ ሰሜኑ ኢትዮጵያ ዞሯል።

አብዮት አሕመድ ልክ ስልጣን ላይ እንደወጣ ሥራውን በግድያ ነው የጀመረው፤ በመስቀል አደባባይ እነ ኢንጂነር ስመኘውና አዲስ አበቤዎችን በመግደል፣ በጅጅጋ ልክ እንደ ግራኝ አሕመድ ተዋሕዶ አባቶችን ከእነ ዓብያተክርስቲያናቱ በእሳት በማቃጠል ነው። በጅጅጋ ይህን ጽንፈኛ ተግባር ከፈጸመ በኋላ የነበረውን የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሐመድ ኦምርን ከስልጣን በማንሳት የለስላሳ ጂሃድ አጋሩን አሕመድ አብዲን በቦታው ተካው።

እነዚህ ሶማሌዎች ዛሬ ልክ እንደ ዶ/ር አሕመድ ኢትዮጵያዊነትን እየሰበኩ ጅል ኢትዮጵያውያንን በማታለል ላይ ይገኛል። የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሓመድ ሰሞኑን ወደ ባህር ዳር በመጓዝ የማታለያ ጂሃድ ሲያካሂድ ታይቷል። ዶ/ር አሕመድ አንድ ነገር ቢሆን ወይም ከስልጣን ቢወገድ ስልጣኑን ከሰሜን ሰዎች በመከላከል ለሶማሌዎች ትቶ ለመሄድ የተዘጋጀ ይመስላል። ኦሮሞ + ሶማሌ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment