በሀገራችን ላይ ትልቅ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ካሉት ግለሰቦች መካከል የዱባዩ ሼክ ሚስት ሸሽታ ለንደን ተደብቃለች

 ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያልዕልት ሀያ ቢንት አል-ሁሴን ከባለቤቷ ሞሀመድ አል ማክቱም ሸሽታ እንግሊዝ፣ ለንደን ውስጥ ተደብቃለች
Image copyrightልዕልት ሀያ ቢንት አል-ሁሴን  ባለቤቷ ሞሀመድ አል ማክቱም
ልዕልት ሀያ ቢንት አል-ሁሴን የዱባይ መሪ ከሆነው ባለቤቷ ሞሀመድ አል ማክቱም ሸሽታ እንግሊዝ፣ ለንደን ውስጥ ተደብቃለች። ባለቤቷን ጥላ መኮብለሏን ተከትሎ ሕይወቷ አደጋ ውስጥ መሆኑንም ተናግራለች። ልዕልት ሀያ ቢንት አል-ሁሴን የዱባይ መሪ ከሆነው ባለቤቷ ሞሀመድ አል ማክቱም ሸሽታ እንግሊዝ፣ ለንደን ውስጥ ተደብቃለች። ባለቤቷን ጥላ መኮብለሏን ተከትሎ ሕይወቷ አደጋ ውስጥ መሆኑንም ተናግራለች።የ69 ዓመቱ ቢልየነር ሼህ ሞሀመድ አል ማክቱም ኢንስታግራም ላይ በቁጣ የተሞላ ግጥም አስፍሯል። ግጥሙን ለማን እንደጻፈ ባይናገርም አንዲት ሴትን "ከዳተኛ" ሲል በግጥሙ ይገልጻታል።ልዕልቷ በያዝነው ዓመት መባቻ ላይ ወደ ጀርመን ሸሽታ በመሄድ ጥገኝነት ጠይቃ ነበር። አሁን በማዕከላዊ ለንደን ውስጥ በሚገኝ 85 ሚሊየን የሚያወጣ መኖሪያ ውስጥ እንደምትገኝ ተነግሯል። ጉዳዩን ወደ ፍርድ አደባባይ ለመውሰድም ዝግጁ ናት ተብሏል።ዮርዳኖስ ተወልዳ ትምህርቷን እንግሊዝ ውስጥ የተከታተለችው ልዕልት ሀያ 45 ዓመቷ ሲሆን፤ ከሼህ ሞሀመድ ጋር ትዳር የመሰረተችው እንደ ጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር 2004 ላይ ነበር።

ሼህ ሞሀመድን ስታገባ፤ "ንዑስ ሚስቶቹ " ተብለው ከሚጠሩት ስድስተኛዋ ሆና ነበር። ሼህ ሞሀመድ ከተለያዩ ሚስቶች 23 ልጆች እንደወለደ ይነገራል።ልዕልቷ ለምን ኮበለለች?ልዕልቷ በዱባይ የነበራትን "ቅንጡ" የሚባል ሕይወት ጥላ ለምን ኮበለለች? ለምንስ ሕይወቷ አደጋ ውስጥ ወደቀ?ለልዕቷ ቅርበት ያላቸው ምንጮች እንሚሉት፤ ልዕልቷ ለመኮብለል የወሰነችው ከሼህ ሞሀመድ ልጆች ስለ አንዷ አስደንጋጭ መረጃ በማግኘቷ ነው። ከሼህ ሞሀመድ ልጆች አንዷ ሸይካ ላቲፋ ባለፈው ዓመት ከዱባይ ኮብልላ ነበር።ልጅቷ በፈረንሳውያን ድጋፍ ባህር ተሻግራ ከዱባይ ከሸሸች በኋላ በሕንድ ጠረፍ አካባቢ በወታደሮች ተይዛ ወደ ዱባይ እንድትመለስ ተደርጓል።የዱባይ መንግሥትም ሸይካ ከዱባይ ስትጠፋ "ለጥቃት ተጋልጣ" እንደነበርና "ደህንነቷ ወደሚጠበቅበት" ዱባይ እንደመለሷት ተናግሮ ነበር። በወቅቱ ልዕልት ሀያና የቀድሞው የአየርላንድ ፕሬዘዳንት ሜሪ ሮቢንሰን ዱባይ ትክክለኛ እርምጃ እንደወሰደች ገልጸው መንግሥትን ተከላክለው ነበር።

ሆኖም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ልጅቷ ያለፍቃዷ ታፍን መወሰዷን ይናገራሉ።ልዕልት ሀያ ስለ ልጅቷ መኮብለልና ወደ ዱባይ መመለስ አዳዲስ መረጃ ማግኘቷን ተከትሎ ከባለቤቷ ቤተሰቦች ጫና እንደበረታባት ተነግሯል። ከምትገኝበት እንግሊዝ ታግታ ወደ ዱባይ ልትወሰድ እንደምትችል በማሰብ ስጋት ውስጥ እንደምትገኝም ለልዕልቷ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ይገልጻሉ።ኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲን ጨምሮ በእንግሊዝ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች የተማረችው ልዕልት እስከወዲያኛው እንግሊዝ መቆየት ትፈልጋለች።

ትታው የሄደችው ባለቤቷ እንድትመለስ ጫና ለማሳደር ከሞከረ ከእንግሊዝ ጋር ያለው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል። ልዕልቷ የዮርዳኖስ ንጉሥ አብዱላህ እህት እንደመሆኗ በሼህ ሞሀመድና በሷ መካከል የሚፈጠር ነገር በሁለቱ አገራት ግንኙነት ላይ ማጥላቱ አይቀርም።

ገራችን ላይ ትልቅ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ካሉት ግለሰቦች መካከል የዱባዩ ሼክ አንዱ ነው፡፡ የተባበሩት ኤሚራቶች በአሁኑ ሰዓት የዶ/ር አልአብይን ገዳይ ፖሊሶች እና ኮማኖዶዎች በማሰልጠን ላይ ነው፡፡ ዶ/ር አልአብይ “የጎረቤት ገራት የወታደር እርዳታ እናድርግላችሁ በማለት ጠይቀውን ነበር” ብሎ ነበር፤ የኤሜራቶች አራቦች ምናልባት ከፊሎቹ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡



Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment