የሙስሊም ጀነራሉ አዲሱ ሹመትና ቀጣዩ የውድመት መንገድ

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በግራኝ ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የ666 ወሮበሎች ቡድን ኢትዮጵያን እና እግዚአብሔር አምላኳን ይህን ያህል ንቀዋቸዋል። ይሉኝታ እንኳን የላቸውም፤ ሕዝቡን ለማዋረድና ለመምታት ሆን ብለው ፀረኢትዮጵያ የሆኑትን ግለሰቦች ሥልጣን ላይ በየወሩ በማውጣት ላይ ናቸው። ይህ ትልቅ ድፍረት ነውለመሆኑ በምን ሥራው ይሆን ይህ ሰው ጄነራል ለመሆን የበቃው?

ሳሞራ የተባለው ወንድሙ የተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ቁጥር ለመቀነስ የባድመ ጦርነት ቀሰቀሰ (እስከ አንድ ሚሊየን ክርስቲያኖች ህይወታቸውን አጥተዋል፤ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ቦምብ በፈጠረው ፌስፈርስ ሳቢያ ኩላሊቶቻቸውን አጥተው በመሰቃየት ላይ ናቸው) (እናስታውስ፦ ወጣት ዐቢይ አሕመድም የተሳተፈበት ጦርነት ነው)፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጄነራል ሳሞራ የኢትዮጵያን ሠራዊት ለማድከም ወታደሮች ወደ ሶማሊያ በየጊዜ እንዲዘምቱ እና የበረሃ አሸዋ እንዲበላቸው ለማድረግ ሞክሮ ነበር፡፡ ግን ምኞቱ ሙሉ በሙሉ አልተሳካለትም።
ገዳዩ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያን ጦር ሠራዊት ለማዳከም ፈጥኖ የመከላከያ ሚንስትርነቱን የአረቦች ወኪል ለሆነችው ሙስሊም ሴት ሰጠ፤ ኢትዮጵያውያን ማግሩምረም ሲጀምሩ አነሳትና በለማ መገርሳ ተካት። ብዙም አልቆየም፡ ለዋቂዮአላህ ዛፍ ችግኝ እንዲተክሉ ባዘዛቸው ማግስት ጄነራል ሰዓረ መኮንንን ገድሎ የሳሞራን ወንድምን አደም መመድን እንዲሁ በማግስቱ ሾመ። ግንዛቤ ሊሰጠው የሚገባው አንድ ጉዳይ፡ ጄነራሎቹ ሲገደሉ የጂሃዱ ዋና አቀነባባሪ ደመቀ መኮንን ሀሰን አሜሪካ ነበር። መንዲስ ስመኘው ሲገደል ዶ/ግራኝ ዐቢይ አሕመድም አሜሪካን ገር ነበር። (ሦስት መኮንንኖች – አሳምነው መኮንን፣ ሰዓረ መኮንን፣ ደመቀ መኮንን)
እነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች በተለይ ባሁኑ ሰዓት ዓይኖቻቸውን የጣሉት በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት እና ፖሊስ ላይ መሆኑ እያንዳንዱን ኢትዮጵያዊ በደንብ ሊያሳስበው ይገባል። በዓለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ መፈንቅለ ማሕበረሰብ በገራችን ለማድረግ ቆርጠው መነሳታቸውን እያየን ነው። እነዚህ ሰዎች ከግብጽና ሌሎች አረብ ገራት ጋር በማበር ላይ ናቸው፤ ምን የጠነሰሱት ሤራ አለብለን መጠየቅ የእያንዳንዳችን ግዴታ ነው።
"የጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊሰጡኝ ፈልገው ነበር” አለ፡ ዐቢይ አሕመድ
ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኢትዮጵያውያንን ያፈናቅላል ፥ ይገድላል ፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል ፥ ከዚያም ጊዜ ገዝቶ ሃይሉን ያስባስብና እንደገና ያፈናቅላል ፥ ይገድላል፥ ካሜራ ፊት ዕምባውን ይረጫል
አዎቀን ሰው ሌሊት አውሬ
ለነገሩማ በራሱ መጽሐፍ ላይ፡ ጥቁር በነጭ፣ ቁልጭ አድርጎ አስቅምጦልናል እኮ፦
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment