ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ልክ እንደ መለስ ዜናዊ የምዕራባውያን ተላላኪ ፀረ ተዋኅዶ ነው!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ 

ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ልክ እንደ መለስ ዜናዊ የምዕራባውያን ተላላኪ አውሬ እንጂ ኃላፊነት ያለውና የኢትዮጵያን ህዝብ በቅን ለማስተዳደር የቆመ ሰው አይድለም፤ ውሻ እንኳን የበላበትን አይረሳም ፥ ይህ ከሃዲ ግን በርትዕት ተዋህዶ በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ካባ ለብሶ ዛሬ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ሲቃጠልና አባቶቻችን ሲታረዱ እየሸሸ ወደሌላ ሀገር ለሽርሽር ይሄዳል፣ የጂሃድ አጋሩን፡ ጃዋርን ወደ አሜሪካ ይልካል፡ በእርሱ ፈንታ ሌሎችን በእስር ቤት ያጉርና፤ "ያው ወንጀለኞቹን አሁን ይዣቸዋለሁ!" በማለት ህዝቡ እንዳይነቃበት የእንቅልፍ ክኒን ይሰጠዋል።

በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ የተዋሕዶ ልጆች በታረዱበትና ፮ ዓብያተ ክርስቲያናት በተቃጠሉበት ማግስት፡ አብዮት አሕመድ "አዳማ" ወደተባለችው ከተማ በማምራት ከመካነ አዕምሮ ተመራቂዎች ጋር ጂሃዳዊ ድሉን አብሮ ለማክበር መወሰኑ ነው። ታዲያ ወገን፡ ይህ በግልጽና ሆን ተብሎ በንቀትና ማን አለብኝነት የሚፈጸም ተግባር አይደለምን?! እንኳን እንደርሱ ምንም ሳይሰራ ሕዝብን ያታለለ ቀርቶ፤ የትኛውም ሕዝብን አገለግላለሁ የሚል አንድ መሪ የተለየ አጀንዳ ቢኖረው እንኳን፡ ህዝቡ በአሰቃቂ ሁኔታ እየታደነ ሲገደልና ዓብያተ ክርስቲያናት በተከታታይ ሲቃጠሉ ሀገር ጥሎ ሊሸሽ አይችልም፡ በፍጹም!(ልብ በል ወገን፦ በዚህ ዓመት ብቻ ሃያ የተዋሕዶ ዓብያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል።)

ይህን መሰሉ ጭካኔ በኢትዮጵያ ታሪክ የተከሰተው በግራኝ አሕመድ እና በቤኒቶ ሙሶሊኒ ዘመናት ነበር። እነ ግራኝ አሕመድና ጣሊያኑ ሙሶሊኒ መጨረሻቸው እነርሱን አያርገን እስኪያሰኝ ድረስ በጣም አስቃቂ እንደነበር የሚታወስ ነው። ታዲያ ሁንም በዚህ መልክ እንዲህ ከቀጠለ ኢትዮጵያውያን በቅርቡ አብዮት አሕመድን በአንድ የአዲስ አበባ አደባባይ ላይ ልክ እንደ ሙሶሊኒ ሰቅለው ቢሸኑበት አይድነቀን።ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና። 
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment