ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ልክ "ሃሪኬንና ቶርኔዶ" የሚሏቸው አውሎ ንፋሳት መነሻ ኢትዮጵያ እንደሆነችው፡ አሁን ደግሞ   አውሮፓና አሜሪካ አይተውት በማያውቁትና ከአፍሪቃ በመጣ ሙቀት እየተቃጠሉ ነው። የዚህ ሙቀት አመላላሽ ንፋስ መነሻም ከሀገራችን ተራሮች ነው። ይገርማል፤ በጽዮን ተራሮች ላይ ሆኖ ንፋሱን "እፍፍፍ! " የሚለው ኃይል አለ። በሰማይ በኩል በሳተላይትና ቴሌስኮፕች ይከታተሉታል፤ በምድር ላይ ደግሞ በተቀደሱት ተራሮች ላይ በሚገኙት ቅዱሳት ገዳማቱ አቅራቢያ ፋብሪካዎችንና የንፋስ ቱርቢኖችን በመስራት ይህን ኃይል ይተናኮሉታል።

ሰሞኑን በመታየት ላይ ያለው ንፋስ ከሳህራ በርሃ አቧራ ይዞና ብዙ ሺህ ኪሎሜትሮችን በማቁረጥ ወደ አውሮፓና አሜሪካ ይጓዛል፤ ለእነዚህ አህጉራት ፎስፈረስ አዘሉ አቧራ አንዳንዴ ይጠቅማቸዋል አንዳንዴ ይቀጣቸዋል። አሁን በሀገራችን ስልጣን ላይ ያስቀመጧቸው እርኩሶች አባቶችን፣ እናቶችን፣ ልጆቻቸውን እና ዓብያተ ክርስቲያኖቻቸውን በእሳት እያቃጠሏቸው ስለሆነ አሁን አውሮፓውያኑ እና አሜሪካውያኑ በመቀጣት ላይ ናቸው፤ ያው እንግዲህ አይተውት የማያውቁትንና ከሰማይ የመጣውን ኃይለኛ ሙቅት እየቀመሱት ነው። በነገራችን ላይ ይህን ከሰማይ የሚመጣውን የፀሐይ ሙቀት ለመከላከል ነው ላለፉት 25 ዓመታት ሰማዩን በኬሚካል በመርጨት ላይ የሚገኙት፤ አውሮፕላን ሲያልፍ ሰማይ ላይ የሚታየው ደመናማ የመሰለ መስመር ከዚህ ጋር የተያያዘ ይመስለኛል። ገና መጀመሩ ነው!

ከሦስቱ "M"ኦች ፦ Macron, Merkel & May መካከል አንዷ ሜይ በትናንትናው ዕለት ከእንባዋ ጋር ከስልጣን ተሰናበተች። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ቦሪስ ጆንሰን የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ዝርያ አለበት። ምንም እንኳን ቅድመ አያቱ ለዘብተኛ ስለነበር በኦቶማን ቱርኮች ተገድሎ እንደነበር ቢታወቀም፣ ምንም እንኳን ቦሪስ ጆንሰን አጥባቂ ካቶሊክ እንደሆነ ቢነገርለትም፤ ያም ሆነ ይህ ቱርክ ቱርክ ነው፤ አፍንጫና አይን ይመሰክራሉ። ቦሪስ በንግስቲቷ ምረቃ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኖ በተሾመበት ዕለት ብሪታኒያ በታሪኳ አይታው በማታውቀው ሙቀት እየተቀቀለች ነው።

በዘመነ ቦሪስ ብዙ ቀውጥ እና የእስላም ሽብር ጥቃቶች በብሪታኒያ እንደሚታዩ ከወዲሁ መተንበይ ይቻላል።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment