እኅተ ማርያም፦ "ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ሥልጣኑን ከቀጠለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ያለቅሳል!"


ተንቀሳቃሽ ምስል ወድምጹ ለመመልከት ይህ አስፈንጣሪ ይጫኑ፦

እህታችን ጀግና ናት! ቀበቶ አስሮ ሱሪው ላይ ከሚሸና “ወንድ”፣ መሣሪያ ታጥቆ ከሚያንቀላፋ “ወንድ”፣ ፂሙን አጎፍሮ “አብያችን፣ አቢቹ፣ ክቡር፣ አንቱና እሳቸው” እያለ ከሚቀባጥር ልፍስፍስ ወንድ በብዙ ሺህ ዕጥፍ በለጠች።

ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment