ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
በሊቀ ሠይጣንዋ ኅወሓት፡ ፉትአውራሪነት በአንግሎ አሜሪካውያን ተራዳኢነት፡ ከ፳፬ ዓመታት በፊት የፀደቀው 'ድርሣነ፡ ዲያብሎስ" ሕገ-መንግሥት ተብየ ሰነድ እስከ አሁን የሀገራችን ኢትዮጵያ መሠረታዊ በሽታ ነው። ይኅ ሰነድ በምዕራባውያን የተዘጋጀ ኢትዮጵያን በመበታተን ለዲያብሎስ ሙሉ በሙሉ አሣልፎ ለመስጠት ያለመ ነው። ቅሉ በእግዚአብሔር በኢትዮጵያ ላይ ባለው ቃል ኪዳን ይኅ የጥፋት ምኞች ፈፅሞ ሊሣካ ባይችልም።
ራሣቸው 'ኤጀቶ' ብለው የሚጠሩ በአውሬው ሕግ 'ሕገ መንግሥት' መሠረት ሲዳማ ብለው የሚጠሩት ክልል ለመመሥረት ለምን ፲፩-፲፩-፲፩ (11-11-11) መረጡ? የዚኅ ቁጥር መለኮታዊ መልዕክትሥ ምንድር ነው?
ወገን፡ በዚች ምድር አንዳች ነገር ያለምክንያት የሚሆን ነገር የለም።
የሰው ልጅ ጠላቶች፡ የምስጥር ማኅበረሰብ የዓለም ኅዝብን ለመቆጣጠር ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንድ 'Ordo ab Chao' ይሰኛል:: ይኅ የላቲን ቃል ሲፈታ 'order out of chaos' አይነት አንድምታ አለው:: ይህ ስርአት የሚተገበርበት ስልት 'Problem-Reaction-Solution' ይሰኛል:: የኅብረተሰቡን አእምሮ በማጠብ፣ የኅብረተሰብን ጥያቄና ዕቅድ በማስቀየር በመንግሥት በኅብረተሰቡ መካከል ችግር ወይንም ቀውስ ይፈጥራል:: ለምሳሌ በአቶ መለስ ዜናዊ ቀመር የተሠራው የብሔር ግጭትን እናንሳ፦
ኅዝብ የራሱን ጥያቄ ይዞ መንግሥትን ሲሞግት የብሔር ግጭት እንዲነሳ ይደረጋል:: ለዚህ ኅብረተሰቡ የሚሰጠው ምላሽ አለ ግጭት:: ይህንን ግጭት በመገናኛ ብዙኅኖቻቸው በደንብ በመዘገብ አቅጣጫ ይሰጡታል:: ይህን ነገር እኛ ካልተቆጣጠርነው አገሪቱ ሩዋንዳ ትሆናለች አይነት አንድምታ ይሰጠዋል:: ማኅበረሰቡ እንዲፈራ መገናኛ ብዙኅን የፕሮፓጋንዳ ስራ ይሰራሉ:: ከዚህ በኃላ መንግሥት የሚፈልገውን አይነት እርምጃ ገብቶ ይወስዳል አጀንዳ ያስቀይራል አጀንዳ ያስፈፅማል:: ህዝብ እንዲፈራ ማድረግ መንግሥት በኅዝቡ ህቡእ አዕምሮ (subconsciouses) ላይ የበላይነትን ይወስዳል:: ቁጥሮችና ፈደላት ከፍተኛ ኃይል አላቸው። ይህ መሰል ስልት የምስጥር ማኅበረሰቡ በምጣኔ ሀብት፣ በቴክኖሎጂ፣ በኅክምና ዘርፍ ጭምር የሚጠቀሙበት ሠይጣናዊ ቀመር ነው። ግራኝ ዐቢይ አሕመድም እንደ የ666 ኢህአዴግ አባልነቱ ይህንን ቀመር ከመጠቀም ወደኃላ አይልም።
በ11/11/11 ሲዳማ ላይ ሊካሄድ የታሰበው ነገር ፦ ከላይ በተጠቀሰው ሰይጣናዊ ፎርሙላ መሠረት ለጨለማው ገዢ አንዳች የደም መስዋእት ለማቅረብ በረጅም ስውር እጅ የታቀደ ነው ። የቁጥሩ ስሌትም ማስተዋል ይቻላል። ሞኝ ህዝብ ሆይ እባክህ ንቃ በግርግር አትሸወድ ፤ ስላንተ ደም ማንም የሚያስጨንቀው የለም ። ከጀርባህ የተቃጣው የረጅም እጅ ስውር ሴራ በጥበብ አክሽፍ ።
Blogger Comment
Facebook Comment