ወገን፡ የቀይ ሽብር ዘመን ተመልሷል!

ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ

ልብ እንበል፤ ምዕራባውያን ላለፉት ፵፭ ዓመታት በኢትዮጵያ ፀረ–ኢትዮጵያውያኑ ለሚታገሉለት ፀረ–ክርስቶሱ የእስላም መንግሥት፤ “ኦሮሞ” የሚለውን የምስጥር ስም (code name) የሰጡት ለእስልምናው ነው።


ላለፉት ፶ ዓመታት ኢትዮጵያ ሃገራችንን ለቀጣይ አደጋ ያጋለጧት፡ የትግራዋይ ተንኮልና ግትርነት፣ የዐምሓራ ምቀኝነትና ግትርነት፣ የኦሮሞ ጥሬነትና የበታችነት ሰሜት ናቸው።

በኢትዮጵያ ሠራዊት ውስጥ በመሰግሰግ ላይ ያሉት ሰዎች የጂሃዳዊ ተልዕኮ ያላቸውና በተዋሕዶ ክርስትና ላይ እንዲያነጣጥሩ የተመረጡ አሕመዶች፣ መሓመዶች፣ አብዱሎችና አሊዎች ናቸው። ይህ ልብ ልንል ይገባል።

ባለፈው የጋዜጠኛ ተመስገን ደሣለኝ ስም በመጥቀስ የዛተው ቦኮ–ሃራምን ማገለገል የሚገባው መሓመድ ተሰማ የተባለ  ጄነራል፡ በመንግስቱ ኃይለ ማርያም ጊዜ ተማሪዎችንና ሠራተኞችን “ለምን መፈክር አሰማችሁ? ፣ ግድግዳ ላይ ቀለም ቀባችሁ…” እያለ ሲገድልና የኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያምን የፈጠራ ፍርድ ቤት ከመሩት ውስጥ አንዱ የነበረውን ሻለቃ አሊ ሙሳ የተሰኘውን የደርግ ገዳይ አባል በደንብ ያስታውሰዋል ። ይህ አሊ ሙሳ የተባለው ጂሃዲስት በ “የአብዮታዊ ግለሰብ ታሪክ ማህደር ቅጽ 6601” ገጽ ዘጠኝ ላይ ስለ አብዮታዊ አስተዋጽኦው ሲገለጽ ስለዚህ ፍርድ ቤት የሚከተለውን ብሏል፦

“…እንዲሁም በደርጉ ውስጥ አብዮታዊ የጦር ፍርድ ቤት
1ኛ ምድብ ችሎት በማለት የተመሠረተውን ኮሚቴ በአባልነትና በሊቀመንበርነት በመምራት ከሌሎች ታጋይ ጓዶች ጋር በመሆን አብዮታዊና ቆራጥ ውሳኔ በመስጠት አያሌ ቀልባሽ ኃይሎችን ለማስወገድ በተደረገው እርምጃ ግንባር ቀደም በመሆን ሰርቻለሁ፡፡”

ጄነራል መሓመድም ተሰማ ልክ በዚህ መንፈስ ነው በጋዜጠኛ ተመስገን ላይ የተናገረው። እንኳንም አፉን አስከፈተለን! ሕዝቡ ቶሎ ነቅቶ ማየትና መስማት እስካልቻለ ድረስ፡ እንደ በቀቀን ገና ብዙ ይቀበጣጥራሉ።

ወገን፡ የቀይ ሽብር ዘመን ተመልሷል፤ አዎ! ያሁኖቹም “ኢትዮጵያ ትቅደም!” እያሉ ዓላማቸውን በተግባር እየፈጸሙ ነው። አሁን የሚታየው የብሔር ግጭት ለዋንኛው ግጭት መንደርደሪያ ነው፤ ዋናው ጦርነት መንፈሳዊ ውጊያ ነው፤ የሃይማኖት ጦርነት ነው። በሁለት አምልኮዎችና አማልክት መካከል የሚደረግ ጦርነት ነው። ዋናው ፍልሚያ በኢትዮጵያ አምላክ በእግዚአብሔር እና በዲያብሎስ ዋቄዮ–አላህ ፣ በቃየል እና አቤል(ሴት)፣ በእስማኤልና ይስሐቅ፣ በዔሳው እና ያዕቆብ መካከል ነው እየተካሄደ ያለው።

በማቴዎስ ወንጌል ፲፡፴፬ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ፡ “በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ሰይፍን እንጂ ሰላምን ለማምጣት አልመጣሁም። ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥ ምራትንም ከአማትዋ እለያይ ዘንድ መጥቻለሁና” በማለት ነግሮናል።

ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እዚህ ላይ እየተናገረ ያለው ክርስቲያኖች ስለሚመዙት ሰይፍ ሳይሆን በክርስቲያኖች ላይ ስለሚመዘዝ ሰይፍ ነው፡፡ አንድ ሰው የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ ሲሆን በቤተሰቡ፣ በዘመዶቹና በጓደኞቹ ዘንድ ይጠላል፤ ስለዚህም ይሰደዳል፡፡ በኢየሱስ ክርስቶስ ምክንያት የመጣው ሰይፍ የእርሱን የፍቅርና የሰላም መንገድ በሚከተሉት ሰዎች የሐሰተኛ ነቢያትና ሃይማኖቶች ተከታዮች ሰይፍ ይመዘዛል ብሎ ተንብዮልናል፡፡

አሁን ቁልፍ የሆነው ጥያቄ፡ “ከየትኛው ወገን ነን?”፡ የሚለው ነው።

በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እነ ገዳይ ግራኝ ዐቢይ አሕመድ ፡ “ትግሬ ስላልሆኑ ብቻ”፡ ስትደግፉ የነበራቸው የተዋሕዶ ልጆች በፍጥነት ንስሐ በመግባት እንድትመለሱና ከአብርሐም፣ ይስሐቅ እና ያዕቆብ አምላክ ጋር በመሆን ለመጭው ፍልሚያ፡ “ሰላም፣ ሰላም” ሳትሉ፡ እራሳችሁን እንድታዘጋጁ ጥሪየን አስተላልፋለሁ።
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment