ፕሪያንካ ቾፕራ በህንድ ሀገር/ በቦሊውድ ትኩስ፣ ታዋቂና ኃብታም ከሆኑት ተዋናይቶች መካከል አንዷ ናት። ከሃያ ዓመታት በፊት የዓለም የቁንጅና ውድድር አሸናፊ የሆነችዋ ፕሪያንካ በአሜሪካዋ ሆሊውድ በፊልም ተዋናይነት ስኬታማ ከሆኑት ጥቂት የህንድ ተዋናይቶች መካከል አንዷ ናት።
ዶ/ር አብዮት አሕመድን የ2019 ዓመት ከ100 ተጽእኖ ፈጣሪዎች መካከል አንዱ ያደረገው የሉሲፈራውያን "ታይም መጽሔት" ፕሪያንካ ቾፕራንም በ2016 ዓ.ም ላይ መርጧት ነበር።
ከትናንት ወዲያ ኢቫንካ ትራምፕ፣ ትናንትና የኔዘርላንድሷ ማክሲማ፣ ዛሬ ደግሞ የህንዷ ፕሪያንካ ፤ ተልዕኳቸው ብቻ ሳይሆን ስማቸውም ሳይቀር ተመሳሳይ ድምጽ አለው።
የማሕበረሰባዊነቱን ካርድ መዝዘው በቡና እና በእስክስታ በኩል እየገቡብን ነው!
Blogger Comment
Facebook Comment