ሉሲፈራውያን የህዝባችን አዕምሮ መቆጣጠር!!!



ሉሲፈራውያኑ የሕዝባችንን አዕምሮ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ብሎም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በዓለም ፊት ለማዋረድ ያስችላቸው ዘንድ የህዝባችንን ሞራል ዛሬም እንደገና በመስበር ላይ ይገኛሉ…ዛሬ ቀዝቃዛ ውሃ ነገ ደግሞ ሙቅ ውሃ እያፈሰሱ የወጣቱን አዕምሮ በማጠብ ( brainwash )ላይ ናቸው። ዛሬ ማር፣ ነገ እሬት፤ ዛሬ ያፈናቅላሉ፣ ከፎቅ ይወረውራሉ፣ ይገድላሉ፥ ነገ ደግሞ እያለቃቀሱ እርቅና ሰላም ፈጥረናል ይላሉ ፥ ዛሬ“አስደሳች ዜና…” ነገ ደግሞ “አሳዛኝ ዜና…” ቅብጥርሴ እያሉ ተለዋዋጭ የሆነ ፕሮፓጋንዳን በመንዛት ያልጠረጠሩትን ኢትዮጵያውያንን የመርዛማ ጥቃታቸው ሰለባ ያደርጓቸዋል።

የአንድን ሀገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎ ሂደት፦

፩ኛ.የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (ከ15-20 አመት)
፪ኛ.ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5 ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል።
፫ኛ.ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት): በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ።
፬ኛ.መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ)
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment