የረመዳን ጋኔን በ አሰላ

አሰላ”የሚለው ቃል “እስላም” ወይም “አላህ” ከሚባሉት ቃላት ጋር ተመሳስሎባቸዋል...
የመሀመድ አርበኞች ለተጠሩበት ጂሃድ የረመዳን ጊዜን መምረጣቸው የአላሃቸው ፍላጎት ነው፣ ግራኝ አህመድ ሲያደርገውም የነበረው ቤተክርስቲያንን ማጥቃት እና ማቃጠል ነው፣ ልደታ ማርያምን ጠብቀው ቅድስት ማርያምን መዳፈራቸው ደግሞ ዲያብሎሳዊ ሤራቸውን የሚያጋልጥ ነው።
የዋቄዮ አላህ ልጆች በአሰላ ክርስቲያኖች ላይ ከመስከረም ወር አንስቶ ያካሄዱት ጂሃዳዊ እንቅስቃሴ ቅደም ተከተል እንደሚከተለው ነው፦
መስከረም ፪ሺ፲፩ ዓ.
ከወደ አሰላ የሚመጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ ለረጅም ጊዜ ተዋልደውና ቤተሰብ መስርተው በሚኖሩ የሌላ ብሄር ተወላጆች ላይ ጥቃት በማድረስ ክልሉን ለቃችሁ ውጡ በሚሉ ኃይሎች፣ ከፍተኛ ጭንቀት በሰዎች ዘንድ ፈጥሯል።
የሃይማኖትማጽዳት ወንጀል በአሰላ አንዣቧል
አሰላ ከተማ በክርስቲያኖችና በሙስሊሞች መካከል ተፈጥሮ ነበረው ከፍተኛ ግጭት በውይይት ተፈታ ነገር ግነ ግጭቱን ያስነሱት የቤተ ክርስቲያን አጥር ላይ የኦነግን ባንዲራ እንሰቅላለን ሲሉ አይቻል ሲባሉ በጉልበት ፤በግድ ለመስቀል ሲሞክሩ ክርስቲያኖች ተቃውመው እነዳይሰቀል ሲሞክሩ ሌላ አለማ ያለቸው አክራሪ እስለሞች ይህንን አጋጣሚ ተጠቅመው ክርስቲያኑን ለማጥቃት ቢሞክሩም አልተሳካለቸውም፤ በሚገርም ሁኔታ በብዛት የተጎደዱት ሙስሊሞች ናቸው በአሁን ሰዓት በአሰላ ከተማ ሰሞኑን ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በእርቅ መፈታቱ ተገለፀ።
መጋቢት ፪ሺ፲፩ ዓ.
በአሰላ ዜጎች ክልሉን ለቃችሁ ካልወጣችሁ እየተባሉ በዛቻ ከፍተኛ ስጋት ላይ እንደወደቁ ሕብረ ራዲዮ ዘገባ። ድርጊቱ እልቂት ከማድረሱ በፊት የክልሉ ሆነ የፌደራል መንግስት ሀላፊነቱን እንዲወጣ የከተማዋ ነዋሪዎች እያሳሰቡ ሲሆን፣ በኦሮሚያ ክልል በአርሲ አሰላ ሰሞኑን የአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ቤት ላይ ወረቀት እየለጠፉ በተለይ የንግድ ድርጅት ያላቸውን በአስቸኳይ ለቃችሁ ሂዱ የሚል ማስፈራሪያ፣ በተደራጁ ከከተማዋ ዙሪያ በመጡ ጽንፈኛ ቄሮዎች እየተጠናከረ መምጣቱን የህብር ሬዲዮ የአካባቢው ምንጮቹን ገልጾ ዘግቧል።
የወጣቶቹ ድርጊት ለማንም የከተማዋ ነዋሪ ለአካባቢው አስተዳደር የተሰወረ አለመሆኑን የጠቀሱት የሕዝብ ራዲዮ ምንጮች፣ ይህ ዘር ላይ ያነጣጠረው ማስፈራሪያ፣ ዛቻና ወረቀት ለይቶ መለጠፍ፣ ከፍተኛ ስጋት ላይ የጣላቸው ሲሆን ፣ የክልሉ መንግስት ሆነ የፌደራል መንግስቱ ግጭት ተከስቶ ንጹሃን ከመጎታቸው በፊት ሁኔታውን በአስቸኳይ እንዲያስቆም ሲሉ እነዚሁ የአካባቢው የህብር ራዲዮ ምንጮች ገልጸዋል ።
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች ወደ አካባቢው በፍጥነት መጥተው ሁኔታውን እንዲያዩ ሲሉ ለአካባቢው የዜና ምንጫችን ስጋት ላይ የወደቁት ወገኖች ጥሪ ማቅረባቸው ሕብረ ራዲዮ የዘገባ ሲሆን፣ “የመከላከያ ሰራዊቱ ዜጎች ከተገደሉ ሴቶች ከተደፈሩ ከተሳደዱና ከተፈናቀሉ በኋላ፣ ሳይሆን አስቀድሞ ሊደርስልን ይገባል። የክልሉ የአካባቢው አስተዳደር ስጋቱን በአግባቡ ተረድቶ ወጣቶቹን ለማስቆም ምንም ፍላጎት አለማሳየቱ፣ ቅስቀሳውን እያደረጉ፣ “ውጡ ፣ ለቃችሁ ሂዱ!” የሚል ወረቀት በአደባባይ በልበ ሙሉነት እየለጠፉ ዝም መባላቸው፣ በተዘዋዋሪ የሚፈልገው ስለመሆኑም አመላካች መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ።
ከጥቂት ወራት በፊት የአሰላ ነዋሪዎች የመስቀል በ’አልን እንዳያከብሩ፣ በከነቲባ ወ.ሮ ዘይነባ ድጋፍ፣ ከውጭ የመጡ ቄሮዎች ህዝቡን ሲያሸብሩ ነበር።
ክልሉን በአሁኑ ጊዜ የምታስተዳድረው በኦህዴድ/ኦዴፓ ውስጥ ጽንፈኛ አመለካከት አላት የምትባለዋ ወ/ሮ ጠይባ ሁሴን ናት።
ግንቦት ፩ (ልደታ ማርያም) ፪ሺ፲፩ ዓ.
አሰላ ላይ ረብሻ እንዳለ የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተሰሙ ነው። መረጃዎቹ የሚጠቁሙት አሰላ የማርያም ቤተክርስቲያን ጥምቀት ባህር ወይም የታቦት ማረፊያ ቦታ ላይ መስጊድ መሰራቱን ተከትሎ የማርያም ቤተክርስቲያን ደውል ተደውሎ በትላንትናው ዕለት መስጊዱን አፍርሰውታል። በአሰላ እየተደረገ ያለውን ተግባር በመቃወም ዛሬ ሰልፍ ወጥተው የነበሩት ክርስቲያኖች ጋር አለመግባባት ተከስቶ ከፍተኛ ረብሻ መከሰቱና እንዳልበረደም ተሰምቷል።
መረጃዎቹ የሚጠቁሙት በአሰላ ከተማ 01 ቀበሌ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ (አሁን ፖሊቴክኒክ መሰለኝአጠገብ አንዲት የበሬ ግንባር የምታክል መሬት አለች። የከተማዋ ነዋሪዎች እንደተናገሩት የተወሰኑ ሰዎች በዚህ ክፍት ቦታ መስጊድ እንሰራለን ብለው መንቀሳቀስ ይጀምራሉ።
መስጊዱ የሚሰራው በተለምዶ “ማሪያም ሰፈር” ተብሎ በሚታወቀው ሰፈር ነው። የከተማ መስተዳደሩ ለመስጊዱ ግንባታ እውቅና እና ፍቃድ እንዳልሰጠ ታውቋል። ሆኖም ግን በዚህ ምክንያት ዛሬ በአሰላ ከተማ በክርስቲያን እና እስልምና እምነት ተከታዮች መካከል ከፍተኛ ረብሻና ብጥብጥ ተቀስቅሷል።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment