ቅርሥ እውነተኛው መልኩ ይዞ ወደ ቀጣዮቹ ትውልዶች መዝለቅ አለበት። ምክንያቱም ቀጣዮ ትውልድ ሊማርበት ይችላል። በመላእክት የታነፀው የላልይበላ ውቅር ቤተ ክርስትያን በሰው ሰራሽና ፈጠራ ማስዋብ ትሪፉ ኪሳራ ብቻ ነው።
ሀገረ ፈረንሣይ የሰራችው መብራት የተንኮል ለመሆኑ ጥርጥር ውስጥ አይከትም። ባለቤቱ ካልናቁ አጥሩ አይነቀንቁ ነው ነገሩ።
ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ [ኢትዮጵያ አውታር ጥር 22 ቀን 2011 ዓ.ም.] - ዝነኛው የሳይንስ መጽሔት " Nature" አንድ ግሩም የሆነ ጽሑፍ "የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደኖች እየቀ...
Blogger Comment
Facebook Comment