የዓለማችን የርኩሰት ደረጃ ጫፍ ደርሷል። እግዚአብሔር የሰጣቸው ተፈጥሮ ንቀው በዲያብሎስ አታላይነት በሳይነስ አጋርነት ፆታቸው የሚቀይሩ ሰዎች የበዙበት ዘመን ነው። ለዚህ አንድ ማሣያ የቀድሞው የሀገረ አሜሪካ ዳግማዊት ባቢሎን ርዕሰ ብሔር ባራክ ኦባማ የትዳር ጓደኛ ሚኪኤል (ሚሼል) አንድ ነው።
በዐቢይ አስተዳደርም ይህ ርኹሰት ወደ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰተት ብሎ እንደገባ እኅተ ማርያም ነግራናለች። በአሁኑ ወቅት ከወንድነት ወደ ሴትነት የፆታ ቅያሪ ( transgender )ያደረገ ከፍተኛ ባለሥልጣን አለ።
እኅተ ማርያም የጠቀሠችው/ቻት ይህ/ይህቺ የሱሉልታ ከተማ ከንቲባ ትሆን እንዴ? ምንም ዓይነት የሴትነት መልክ የለውም ወንድ መሆኑ ያስታውቃል።
Blogger Comment
Facebook Comment