ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
[ኢትዮጵያ አውታር መጋቢት 4 ቀን 2011 ዓ.ም. ] - ባለፈው ቅዳሜ፡ የካቲት ፴ / ፪ሺ፲፩ ዓ.ም፤ የቱርክ አየር መንገድን በጣም ኃይለኛ አውሎ ነፋስ በኒው ዮርክ ከተማ አናውጦት ነበር፤ ይህ እንግዲህ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ዋዜማ መሆኑ ነው።
ትላንት ማክሰኞ መጋቢት ፫/ ፪ሾ፲፩ ዓ.ም ደግሞ አደጋ የደረሰበትን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን፤ Boing 747 MAX 8 ዓይነት ያበረረው የቱርክ አየር መንገድ ወደ እንግሊዝ ከተሞች እንዳይገባና ወደ ቱርክ እንዲመለስ ተደረገ፤ በአየር ላይ እያለ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዶሚኖ ውጤት በመላው ዓለም እየፈጠረ ነው፤ የብዙ ሀገራት ጥያራዎች ይህን አውሮፕላን ላለማብረር ወስነዋል።
ለመሆኑ የተከሰከሰውን አውሮፕላን ክንፎች ወይም አካሎች እስካሁን ለምን ለማየት አልቻልንም? የት አሉ? ከዚህ አደጋ ጀርባ አንድ ትልቅ ነገር አለ። ምናልባት የሐሰተኛ ጠቋሚ ሥራ / False Flag Operation ይሆን? በ ወኪላቸው በ ዐቢይ አሕመድ መስተዳደር ላይ እየጨመረ የመጣው የሕዝባችን ቁጣ አሳስቧቸው/አስደንግጧቸው ይሆን? ነገሮችን ለማረሳሳት የተፈጸም እርኩስ ተግባር ይሆን? ሰዶማዊው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ማክሮንም በዚሁ ወቅት ወደ ላሊበላ አምርቷል...
ባለፈው ዓመት ላይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ሠራተኛ "ኢትዮጵያና ቱርክ ጦርነት ይጀምራሉ" ማለቱ ትክክል ነው። የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ የአገራችን ቀንደኛ የታሪክ ጠላት ናት፤ የኢትዮጵያ መንግስት ጫማ ሥር ቅዱስ መስቀሉን እያሳረፈች ወደ አገራችን ከምትልከው፣ ስኳሩን፣ ዱቄቱን፣ ዘይቱንና እንስሳቱን ከምትመርዝብን ከቱርክ ጋር የሚያደረገው ጥብቅ መቀራረብ መወገዝ አለበት። የኢትዮጵያ አየር መንገድን በማጣጣል መንገደኞች ርካሹን የቱርክ አየር መንገድ ብቻ እንዲጠቀሙ ለማድረግ ነው፤ የቱርክ አየር መንገድ በየቀኑ ወደ አዲስ አበባ ይበራል።
የሰይጣን ዙፋን ያለበት 'ጴርጋሞን'በአሁኗ፡ የክርስቶስ ተቃዋሚዋ፡ ቱርክ ግዛት ነው የሚገኘው፦
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪]
፲፩ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ድል የነሣው በሁለተኛው ሞት አይጐዳም።
፲፪ በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል።
፲፫ የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም።
Blogger Comment
Facebook Comment