ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ዲያብሎስ እውነተኛዋ እና ቀጥተኛዋ ኃይማኖት የሆነቺው ተዋኅዶ ለማጥፋት በኃይማኖት ሽፍን የፈጠራቸውን የሰይጣን እምነቶች በመቀላቀል ማጥፍት ይፈልጋል። ይህ ድርጊትም ትላልቅ ዕድገቶች እያሣየ መጥቶ ዛሬ ደግሞ የካቶሊኩና እስልምና እምነቶች ተቀላቅለው አዲስ ክሪስላም chrislam የተሰኝ እምነት መስርተዋል። ክርስትያን ሲደመር እስላም መሆኑ ነው። የእስልምና እምነት በሮማዋ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ለሴራ ማስፈፀምያነት የተመሠረተ መሆኑ ልብ ይሏል።
መለያ ምልክታቸውም ይፋ አድርገዋል። በእስላማዊው ጨረቃ የተከበበውንናየተጣመመውን የአዲስ ዘመን መስቀልንእንዲያሳይ ተደርጓል። ከቫቲካን ቢጫ፣ ከእስልምናደግሞ ቀይ እና አረንጓዴ በመውሰድ፡ መስቀሉናግማሽ ጨረቃዋ የኢትዮጵያን ቀለማት፤ አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ያንጸባርቃሉ። ይህ የጳጳሱ አዲስ አርማ ብቻ አይደለም፤ ሮማን ካቶሊኮች እ.አ.አ በ1960 ዓመታት ላይ በ ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ ላይ ለአንድ ዓለም ሃይማኖት ምስረታ መሰረቱን ከጣሉበት ዕለት አንስቶ በተቻላቸው መጠን "ክርእስላም"/ "Chrislam" የተሰኘ የእነርሱን ክርስትና እና እስልምናን ያጣመረ አዲስ ሉሲፈራዊ ሃይማኖት ለመመስረት ችለዋል ። ሙከራውንም በናይጄሪያ ነበር ቀደም ሲል የጀመሩት፤ ቩዱ + እስልምና + ካቶሊክ ተደበላልቀው ማለት ነው። ይህ የጳጳስ ፍራንሲስኮ አርማ ለዚህ አዲስ ሃይማኖትም እንደአርማ በይፋ ያገለግላል።
በአዲሱ ዓለም አቀፋዊ አገዛዝ የሚነገረው አዲሱ አምላክ "ሉሲፈር" ነው!
ኢትዮጵያን አንዴም ጎብኝተው የማያውቁት(አንድም የሮማ ጳጳስ አልጎበኛትም)ጳጳሱ ከጥቂት ቀናት በፊት በአራብ ኤሚራቶች ከኢማማሞች ጋር ተሳስመው ነበር የተመለሱት፤ አሁን ደግሞ በቅርቡ ሁለት አውሮፓውያን ሴቶች በሙስሊሞች እንደ ዶሮ በታረዱባት ሞሮኮ የክርስቶስ ጠላት ከሆኑት ኢማሞች ጋር ለመተቃቀፍ በመጪው ማርች 30 ወደዚያ ያመራሉ።
Blogger Comment
Facebook Comment