ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ
ጤናን መሰረት አድርገው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚተላፉትን የተሳሳቱ መልእክቶች ለመቀነስ ሲባል በባለሙያዎች ደረጃ ከፍተኛ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ነው የተጠቀሰው፡፡
የሰው ልጅን ግለኝነት ለመሰለል በሲ.አይ.ኤ (CIA) አጋዥነት አገልግሎት ላይ የዋለው ፌስቡክ የ666 ሴራ የሆነውን ክትባት የሚያጋልጡ ልጥፎች ማገዱ አይገርምም።
ጤናን መሰረት አድርገው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚተላፉትን የተሳሳቱ መልእክቶች ለመቀነስ ሲባል በባለሙያዎች ደረጃ ከፍተኛ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ነው የተጠቀሰው፡፡

በዚህ ዘርፍ የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ከመድሃኒት ጤንነት ጋር በተያያዘ ፌስቡክን በመጠቀም ሰዎች እንዳይከተቡ ለማድረግ ይጥራሉ፡፡
ከችግሩ ጋር በተያያዘ በጤናው ዘርፍ የሚሰሩ አካላት የችግሩን ስፋት የሚያሳይ ደብዳቤ ለፌስቡክ መጻፋቸው ተገልጿል፡፡
በመሆኑም፣ ከችግሩ ስፋትና አሳሳቢነት አንፃር ፌስቡክ ላይ እየተላለፉ የሚገኙ የተሳሳቱ መልዕክቶችን ለመቆጣጠርና ለመቀነስ የሚያስችል ጥናት መጠናቀቁን ጠቁሟል ብሏል።።
Blogger Comment
Facebook Comment