የPEW ምርምር ውጤት | ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከሌሎች አገራት ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ይልቅ ከፍተኛ የሃይማኖታዊ ጽናት አላቸው


በዋሽንግተን ከተማ ተቀማጭነት ያለው የአስተያየት ምርምር ተቋም ( PEW)፡ በመላው ዓለም ከሚገኙ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ጋር ሲነጻጸሩ
ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በክርስቲያናዊነታቸው ከፍተኛውን ደረጃ መያዛቸውን ያረጋግጣል፦
  • ሃይማኖተኛቸው የጸና
  • የማሕበረሰባዊና ሞራላዊ ይዞታቸው የጠበቀ
  • ቤተክርስቲያን አዘውትረው የሚሄዱ
  • አዘውትረው የሚጾሙ
  • ክርስቲያናዊ ምልክቶቻቸውን የማይተው
ፍጹም የሆነ ዓለም ላይ ስለማንኖር በርግጥ አንዳንድ ጉድለቶች ይኖሩብናል፡ ነገር ግን እግዚአብሔርን በጥብቅ በመከተል፣ ለእርሱም ያላቸውን አክብሮት እና ፍቅር በመግለጽ በዚህች ምድር ላይ ኢትዮጵያውያን አጠገብ ሊደርስ የሚችል ሌላ ሕዝብ የለም እንደ እኛ ሕዝብ በየቀኑ፡ ዓመቱን ሙሉ ከእግዚአብሔር ጋር አብሮ የሚኖር ሌላ ሕዝብ ለማግኘት ከባድ ነው።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሑን
ለዚህም ነው የዚህች ዓለም አለቃ የሆነው ዲያብሎስ ኢትዮጵያንና ክርስቲያን ሕዝቧን በጥልቁ የሚጠላውና የሚዋጋው። ይህም የ PEW ጥናት ለተንኮል ሥራ ሊውል እንደሚችል መጠበቅ ይኖርብናል፤ ዲያብሎስ ቀናተኛው ይህን መሰሉን ጥናት እየተጠቀመ ነው ሕዝባችንን ከሁሉም አቅጣጫ የሚፈታተነውና
Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment