ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት ሁለት - ለፕሮቴሰታንት እምነት ተከታዮች ልብ ብላችሁ አድምጡ



ይድረሰ ! ለፕሮቴሰታንት እምነት ተከታዮች ልብ ብላችሁ አድምጡ !!
(
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት ሁለት)


እናንተ የዘመኑ የጠላት መጠቀሚያዎች እጣ ፈንታችሁ እጅግ ያስደነግጣል፡፡ በኢትዮጵያ የአገሪቱን የእምነት መሰረት በመናድ፣ ከማንም በላይ የደከማችሁ እናንተ ናችሁ፡፡ አገራችን ኢትዮጵያ የጥፋት ተልእኮ እጅግ ተፈትናለች፡፡ የዚችን አገር በእግዚአብሄር የታቀደ ስልታዊ አቀማመጥዋን ………….. ይገባል፡፡ ኢትዮጵያ ! በግዮን የተከበበች፣ በምድር ወገብ ሁሉ ብትዞሩ የማታገኙትን ከባህር ወለል በከፍታ ቦታ የተቀመጠች፣ የማንም ሃገር ስነ ምህዳር ያልጨበጠውን የተለየ የአየር ንብረት ………………….. የእንስሳት አይነት ያቀፈች፣ ያበቀለች ለሰው መኖሪያ ተስማሚነት ያላት አገር ነች፡፡ ህዝቧም በመልካም …….. ነው፡፡ በተፈጠሮው ፈጣሪ የቸረው አእምሮውም ለትምህርት የታነጸ ነው፡፡

እናንተ ደግሞ ከዚሁ ህብረተ ሰብ ውስጥ በቅላችኋል፡፡ በስንዴ አረም እንደሚበቅል፣ በጨለመ ………. ሙጃ እንደሚበዛ፣ አገሪቱን ሸፍናችኋል፡፡ ከአጥፊው ስርአት ጋር ወግናችሁ አገሪቱን ታፈርሳላችሁ፤ ኢትዮጵያዊ ወኔንም ትሰልባላችሁ፤ እጅና እግሩን ትቀይዳላችሁ፤ አሁን ያለውን መንግስት አም…… የጠቀማችሁ የዲያብሎስ ሰራተኞች ናችሁ፡፡ እናንተ የምትንቁአት ይህች ቅድስት ሃገር የመቤታችን ድንግል ማሪያም አገርና ርስቷ ናት፤ በናንተ አፍ ሁሌ ትነቀፋለች፤ በናንተ የዲያብሎስ ውክልና ቅዱሳን መላእክት እነደ እቃ ዝቅ ተደርገው ይታያሉ፡፡
ምድርና ሰማይ የማይሸከሙትን አምላክ የሚባላ እሳት የሚፈጥረውን አምላክ በማህጸኗ የተሸከመች በነፍሷ ያሳለፈች፣ ደሟን የለገሰች እናት በናንተ ትነቀፋለች፤ ትሰደባለች፣ ዝቅ ተደርጋም ትታያለች፡፡ የሷን ክብር 2000( ለሁለት ) ዘመን አክብራ፣ አቅፋ፣ ተባርካበት፣ ተወዳበት፣የኖረችን ኦርቶዶክስን እምነት በናንተ ዘመቻ ተመታለች፡፡ በሰርጎ ገቦቻችሁም ትታመሳለች፡፡ ቀንን፣ ወርን፣ አመትን ሁሉ ባለማቋረጥ እንደ ጅረት በሚፈሰው የምስጋና ዜማዋ ቅዳሴና ማህሌት አምላክን፣ እናቱ ድንግል ማሪያምን፣ የጌታን ባለሟሎች አክብራ የምታመሰግን ተዋህዶን ልታፈርሱ ከዘመታችሁ በኋላ እድሜያችሁም የሚለካው ከጽንሰታችሁ እስከአሁን እድገታችሁ በሰራችሁት አመጽ ነው፡፡

የትኛው የእምነት ተቋም ነው ! በዘመን ርቀትም ሆነ፣ለእምነት ጸንቶ መቆምን፣ በእጁ ማለፍን ያየ ! ያለ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነትስ ይህን የፈጸመ የሚፈጽምስ የት ነው ያለው ! የዘመኑ የዲያብሎስ መጠቀሚያዎች አድምጡ ! ማንስ አክብሮ ያኖረውን የእግዚአብሄር ቃል ትነሳላችሁ ! እንደ አርምኒኤም ጠል የሚንጠባጠበውን አንደ ምንጭ ውሃ በሚፈሰው የቅኔ የማህሌት ….. ፈጣሪዋን ያለማቋረጥ የምታመሰግን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነትን የሚመስል እስቲ አምጡ !በተግባርም ደሃ የሚጠለልባት ! ቢከፋው ! የሚገድምባት እድሜውን ለፈጣሪው ለሚያስገዛባት ስጋን በጾም ለማድከም 365 ቀኖች 2/3ኛውን ለጾም በመመደብ የስጋ ጉልምስናን ለመንፈስ እንዲገዛ በገነ…. መንፈሳዊ ስርዐት ያሰረጸች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት፡፡

እናንተም ካቶሊኩም እስላሉም እምነት አለኝ ፈጠርኩ የሚል ሁሉ በዚች ተዋህዶ እምነት ላይ ጦሩን ሰብቆ አናንቆ መንፈሳዊና ስጋዊ ስብራት አድርሶ ለዘመቻው በዲያብሎስ ተወድሶ ኖሯል ኖራችኋል፡፡
ዛሬ ግን አበቃ ! በሰፈርከው ቁና አስር ዙር ሰፍሬ እጠርግሃለሁ፡፡ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እመቤታችን የድንግል ማሪያም ልጅና የደሙን ማህተም የጨበጥኩ፣ የታመኑት የተወደድኩት የልኡል ባለሟሎች ሚካኤልና ገብርኤል ለሁሉም ፈጥነው የሚደርሱልኝ፣ በእሳት ቅጥር አጥረው የሚጠብቁኝ የታመንኩ ወዳጃቸው ነኝ በዚህም የምመካ ነኝ፡፡ የአምላኬን ትእዛዝ የእመቤቴን ትዕዛዝ የወዳጆቼን ትዕዛዝ ልፈጽም ላስፈጽም የቆምኩ የልዑል ባሪያ ነኝ ከደፈራችሁ ጠብቁኝ ሂሳቡን እናወራርዳለን ይህን አትጠራጠሩ ምህረት ከኔ አታስቡ፡፡ ከስንዴ አረም እንደሚነቀል ከኢትዮጵያ ምድር እናንተንና ስራችሁን አሻራችሁን ማጥፋትና መጥረግ ዋናው ስራዬ ነው ! የምኖረው ለዚሁ ነው፡፡ ጊዜው አልቋል እኔም አጠገብህ ነኝ ከመሃልህ አለሁ‹‹ አኔ ብቻ አይደለሁም፡፡
የልዑል ባሪያዎችና የታመኑ ልጆች የደሙን ማህተብ የጨበጡ በመሃልህ ቆመዋል፡፡ ለአይናችሁ አንሞላም ውዳቂዎች ነን፣ በስጋችን የጎለመስን ነን፡፡ በእምነታችን ቸሩ ፈጣሪያችን በጸጋውና በእሳት አጥሮ የሚጠብቀን ነን፡፡ ሁልህም ተሰናድተህና ወገብህን ታጥቀህ ጠብቀን ! የታመንክበትን ሁሉን እናየዋለን እንደጭስም ሲተን አናየዋለን አብረህም ትበናለህ ፍየልንና በግን አንድ ላይ የምናግድ አይደለንም፤ የተጠራነው ለበጎች እረኝነት ብቻ ነው፡፡ የምንታመነው ለእግዚአብሔር ህዝቦች ነው፡፡ ጠላትን የሚሸከም ጫንቃ የለንም !! ሕዝቅኤል 13 17 – 23

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment