የደቡብ ወሎ ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም አሳዛኝ ዜና፤ በኢትዮጵያ ጥንታዊ ገዳም ላይ የኦሮሞ ድሮን ጥቃት ተከትሎ በርካታ መነኮሳት ተጨፈጨፉ።

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች 

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት በሆነችው ዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ ከፍተኛ አሳዛኝ ድርጊት ተፈጽሟል። ገዳማውያን መነኮሳት በጸሎት ላይ እያሉ በደረሰባቸው የድሮን ጥቃት ብዙ መነኮሳት መገደላቸው ተሰማ።

ሐምሌ ፲፭/15 ቀን ፳፻፲፰/2018 ዓ.ም በምዕራብ ወሎ በመካነ ሰላም በዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ዓባይ ገዳመ አስቀጤስ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ አራት ሰዓት ተኩል/4:30 አካባቢ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ምክንያት በገዳሙ ውስጥ የሚኖሩ ሁለት/2 ሴት መነኮሳት ወዲያው ህይወታቸው ማለፉን እና ሌሎች መቁሰላቸውን ምንጮች ገልጸዋል።

ምግብ እየሰሩ በነበረበት ወቅት ነው ጥቃት የተፈፀመው ብለዋል።

👹 ከሦስት ቀናት በፊት አዲስ አበባ የነበረችው የአውሮፓ ሕብረት ኢ-አማኒ ፌሚንስት ካጃ ካላስ የዘር ማጥፋት ወንጀል ለፈጸመው ግራኝ አብዮት አሕመድ ለጭፍጨፋው ፈቃዱን ሰጥተዋለችን?

ጥቁሩ ፋሺስት ሙሶሊኒ ግራኝ አብዮት አሕመድ መካነ ሰላም የሚገኝ የቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ የድሮን ጭፍጨፋ በማድረግ ብዙ መነኮሳትን መፍጀቱ የአውሮፓውያኑ ትዕዛዝ ይኖርበት ይሆን? ለማንኛውም የገንዘብና የዲፕሎማሲ ድጋፍ በመስጠት፣ መሳሪያ በማቀበልና ጉብኝቶችን በማዘውተር አውሬውን ወኪላቸውን ሁሉም በማበረታት ላይ ናቸው። ይህን ሰው በላ ቆሻሻ አውሬ ፋሽስትን የገባበት ገብተን ከነዘር ማንዘሩ እንደምንፋለመው አሁን ያውቀዋል። በዚህ ስርዓት ስር ታቅፎ ያለ ማንኛውም ልሂቅ፣ ካድሬና ባለስልጣን ተብየ ሁሉ የትም አያመልጣትም።

ለሰማዕታቱ ነፍስ ይማር....ገዳማውያን መነኮሳትን በድሮን መጨፍጨፍ ከአውሬነት የከፋ ነው። ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና አጋሮቻቸው በትግራይ ያሳዩትና ያረጋገጡልን ይህን ነው። እነዚህ አረመኔዎች ከፈጣሪ እግዚአብሔር የሚቀበኡት ቅጣት ይከፋል።

በዐምሓራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ የሚገኘው የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ሚስጥሬ ነሽ ማሪያም - በርካታ ምዕመናን የሚጎበኙት እና በታላቅ ክብር የሚከበሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ገዳም ነው።

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment