መለኮታዊ ፍርድ | የፀሐይ አውሎ ነፋሶች ከምናስበው በላይ የከፋ ሊሆኑ እንደሚችሉ ሳይንቲስቶች ያስጠነቅቃሉ

✍ ዘርአዳዊት ዘ-ኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ አውታር | ሰላቢ እጆች

በሰሜኑ የዓለማችን ክፍል ሰሞኑን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ልክ በ ኤኳቶር አካባቢ እንደሚገኙት ሃገራት ዝናብ የማይጥሉ ብትንትን ደመናዎችን ለማየት የበቃነው። ያው ለወር ያህል ዝናብ ጠፍቷል፣ ቅጠላቱ እና ሣሮቹ ሁሉ ይህን ያህል ደራርቀዋል። ይህን ሁሉ እያዩ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ከዘር አጥፊው የጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጋር መሞዳሞዱን ዛሬም ቀጥለውበታል።

❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፭፥፮ ]❖

ባድማ አደርገዋለሁ፤ አይቈረጥም፥ አይኰተኰትም፤ ኵርንችትና እሾህ ይበቅልበታል፤ ዝናብንም እንዳያዘንቡበት ዳመናዎችን አዝዛለሁ።

የሳተላይት እና የመገናኛ አደጋዎች፡- ከፍተኛ የፀሐይ አውሎ ነፋሶች ሳተላይቶችን፣ ጂፒኤስን እና ግንኙነቶችን ሊያስተጓጉሉ እና ያልተጠበቁ የቴክኖሎጂ ውድቀቶችን ሊያስከትሉ ይችላሉ።

የምድር መግነጢሳዊ ጥበቃ፡- ቀደም ሲል የምድር ምላሽ የላይኛው ገደብ እንዳለ የሚገልጹ ግምቶች የተሳሳቱ ነበሩ፤ ፕላኔታችን ከታሰበው ያነሰ ጥበቃ ላይኖራት ይችላል።

ታቦተ ጽዮን ሥራውን እየሠራ ነው።

የጤግሮስና የኤፍራጥስ ወንዝ፡- ሥልጣኔን የወለዱ ወንዞች። ነገር ግን አንድ ሀገር የኃይልና የብልጽግና ህልም እያለመ ፍሰታቸውን ለመቆጣጠር ሲወስን ምን ይሆናል? የክርስቲያኖችን ሃገር የሰረቀችው ቱርክ ተፈጥሮን ለፍላጎቷ ለማጠፍ ግዙፍ ማሽን ገንብታ ጥንታዊ መሬቶችን ያደረቀ እና የሰብአዊ አደጋዎችን ያስከተለ ቀውስ አስነስታለች። አሁን ግን፣ አንድ አስደንጋጭ ሁኔታ እግዚአብሔርን በውሃ መጫወት ለተሳተፈው ሁሉ ያልተጠበቀና አስከፊ ወጪ እንደሚያስከትል ያሳያል።

ከአንካራ የተሰጠው ምላሽ “በዘይትህ ምን ማድረግ እንዳለብህ አንነግርህም፣ ስለዚህ በውሃችን ምን ማድረግ እንዳለብን አትንገረን” የሚል ነበር።

ከሃገራችን ኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ይህን ክስተት እናነጻጽረው። በኢትዮጵያም እንደ ቱርክ ተመሳሳይ ነገር ሊናገር የሚችለውን፣ ተናግሮም የሕዳሴውን ግድብ 'ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ! ግብጽን አንጎዳም!' ብሎ እንዲምል ያደረጉትን የራሳቸውን ከሃዲና አውሬ ሥልጣን ላይ አወጡት። ስለዚህ ሁለቱም ወገኖች የእነርሱ እንዲሆኑ አደረጓቸው፣ ለጊዜውም ቢሆን ግድቡ የአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ እስራኤል እና ዓረቦች ንብረት ሆነ።

በተሰጠው አጀንዳ ብቻ ሌት ተቀን በከንቱ የሚለፍፈው የኢትዮጵያ 'ልሂቃን' ተብዬው፣ በተለይ ዲያስፐራው እንዴት ነው ይህን አይቶ መረዳት ያቃተው? ምን ዓይነት እርግማን ቢሆን ነው!? ይህ እኮ እነ ግራኝ አብዮት አሕመድ ዓሊን ዛሬውኑ በእሳት የሚያስጠርግ ክህደት ነው!!!

በጣም የሚያስገርመውና የሚያሳዝነው ክስተት፤ ኤዶማውያኑ ሮማውያን (አውሮፓ + አሜሪካ + ሩስያ + እስራኤል) ሁሉም ውሃዎቹ ከሚፈልቁባት ከዘር አጥፊዋ እስማኤላዊት ቱርክ ጎን ቆመው ከጢግሮስ እና ኤፍራጥስ ወንዞች መገድብ ምክኒያት በተከሰተው የውሃ እጥረት ሳቢያ የሚሰቃዩትን ሶርያውያንን እና ኢራቃውያንን ለዘር አጥፊዋ ቱርክ አሳልፈው መስጠታቸው ነው። አዎ! በእነዚህ ሃገራት ታሪካዊ ባለቤቶቻቸውን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች በማፈናቀል፣ በማሳደድ እና በመጨፍጨፍ። የዛሬዎቹ ቱርኮች መጤዎችና ወራሪዎች እንጅ ዛሬ 'ቱርክ' የተባለችው የአናቶሊያ ምድር ባለቤቶች አይደሉም፤ አናቶሊያ የግሪኮች፣ አረመኖች እና ኩርዶች ምድር ናት።

በተቃራኒው ደግሞ የዓባይ ወንዝን በሚመለከት ኤዶማውያኑ ሮማውያን (አውሮፓ + አሜሪካ + ሩስያ + እስራኤል) ሁሉም ከእስማኤላዊቷ ግብጽ እና ከኢትዮጵያ ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ እስላማዊ አገዛዝ ጎን ቆመው የዓባይ ወንዝ በሚፈልቅባት በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ ጀነሳይድ በመፈጸም ላይ መሆናቸው ነው። ልክ እንደ ቱርክ፣ ግብጽም በመጤዎቹ እና ወራሪዎቹ ዓረቦች እጅ፣ ኢትዮጵያም በመጤዎቹ እና ወራሪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እጅ የወደቁ ሃገራት ናቸው።

ይህ የሚያሳየን ዕፀ-በለሱ የተዘጋጀበትን የሞትና ባርነት ሕግን የሚከተሉት ኤዶማውያኑ ሮማውያን ሁሌ የዲያብሎስ ባሪያዎች ከሆኑት ከሕገ-ወጥ ወራሪዎች እና ጨፍጫፊዎች ጎን መቆማቸውን ነው። አዎ! እነርሱም በሕገ-ወጥ ወረራ እና ጭፍጨፋ አሜሪካዎችን፣ አውስትራሊያን ብሎም አፍሪካን ይዘዋልና።

ዲያብሎስ ዓለማትን ማለትም ሁሉንም የክርስቶስ ተቃዋሚ ሥነ-ፍጥረታት የፈጠረው በዕፀ-በለሷ የ "አንፃራዊነት ሕግ" (አልበርት አይንሽታይን) ሲሆን የስጋ ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይል (ሕግ) በመባል ይታወቃል። አንፃራዊ ሕግ የስጋ አካል የተዘጋጀበት የምድር አፈር ስምና ክብር ነው። ዲያብሎስ ገዥና ፈጣሪ አምላክና ንጉስ የሆነበትን አፈር ስምና ክብር ነው።

ጦርነቱ መንፈሳዊ ነው፤ ጦርነቱ በእግዚአብሔር ልጆች እና በዲያብሎስ ልጆች መካከል ነው፤ ጦርነቱ በእስራኤል ዘ-ነፍስ እና በእስራኤል ዘ-ስጋ መካከል ነው!!!

Share on Google Plus

ስለ የተለጠፈበት ቀን

    Blogger Comment
    Facebook Comment